የተመረጡ

የተመረጡ

አዳዲስ ዜናዎች

አዳዲስ ዜናዎች
ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማቀራረብ እንዲሠሩ ጥሪ ቀረበላቸው
Wednesday, 25 February 2015

ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማቀራረብ እንዲሠሩ ጥሪ ቀረበላቸው

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ካርዲናል ሆነው ባለፈው ሳምንት በቫቲካን የተሾሙት ብፁዕ እምብፁዓን ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ ሱራፌል የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦችን በማቀራረብ በሁለቱ አገሮች መካከል ዘላቂ ሰላምና ወንድማማችነት ዳግም ለመመለስ እንዲሠሩ ጥሪ ቀረበላቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online
 

Ethiopian Reporter TV

ማህበራዊ

በአፋር ሰባት አካባቢዎች ጐጂ ልማዶች እየቀነሱ መሆኑ ተገለጸ
3 DAYS AGO

በአፋር ሰባት አካባቢዎች ጐጂ ልማዶች እየቀነሱ መሆኑ ተገለጸ

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአፍምቦ ወረዳ በሚገኙ ሰባት አካባቢዎች የሴት ልጅ ግርዛትንና ያለዕድሜ ጋብቻን ለማስ...

ደላላው

6 DAYS AGO

ወይ ዕዳ ሲኖትራክም እንደ ባጃጅ ተነዳ!

ሰላም! ሰላም! ገና ስለባቡራችን አውርተን ሳንጠግብ “ታላቁ የምሥራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ ቢሰነጠቅ ምን የምንሆን ይመስ...

በህግ አምላክ

6 DAYS AGO

የመጥፋት ውሳኔ በጋብቻ ላይ ያለው ውጤት

ከ55 ዓመት በፊት የወጣውና እስካሁን ድረስ በአገራችን ተፈጻሚነት ያለው የፍትሐ ብሔር ሕግ የመጀመሪያ ድንጋጌ ‹‹ሰው ...

ወጣት

ኦባማ ራሳቸውን የተመለከቱበት የተማሪዎች የፈጠራ ሥራ
8 MONTHS AGO

ኦባማ ራሳቸውን የተመለከቱበት የተማሪዎች የፈጠራ ሥራ

ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ "የኋይት ሐውስ የሳይንስ ዐውደ ርዕይ" አሜሪካ በኋይት ሐውስ ተካሂዶ ነበር፡፡ ለአራተኛ ጊዜ የ...

ታክሲ

3 DAYS AGO

ለስንቱ ደረት ይደቃ?

እነሆ ከቤላ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ጎህ ቀዷል ፍጥረት አልገፈፍ ካለው የጨለማ ኑሮ ሊሸሽ መንገዱን ተያይዞታል። ...

ዓለም

የግብፃውያን ስደት
3 DAYS AGO

የግብፃውያን ስደት

ሊቢያ እንደቀደሙት ጊዜያት ለግብፃውያኑ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና ሠራተኞች ምቹ አልሆነችም፡፡ በሊቢያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ...

ፍሬ ከናፍር

ፍሬ ከናፍር
3 DAYS AGO

ፍሬ ከናፍር

‹‹የትግሉ ፋና ወጊ በሆነው ደደቢት በረሃ የተገኘሁት ለሽርሽር ሳይሆን፣ በሺሕ የሚቆጠሩ ታጋዮች ሕይወት የከፈሉበትን ዓ...