አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
  • ወንጀሉን ለመከላከል ግብረ ኃይል ተቋቁሟል

ከተለያዩ አገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ የስልክ ጥሪዎች በኢትዮ ቴሌኮም ሳተላይት ኔትወርክ በኩል ማለፍ ሲገባቸው፣ ሕገወጥ የቴሌኮም መሣሪያዎች ያስገቡ ግለሰቦች ዓለም አቀፍ ጥሪዎቹን በመጥለፍ በራሳቸው መስመሮች ለደንበኞች እያቀረቡ እንደሆነ ታወቀ፡፡

በ2008 እና በ2009 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ተቀጣጥሎ በነበረው ሕዝባዊ አመፅ ሳቢያ ሁለት ጊዜ ንብረቶቹ የተጎዱበት ዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ የ2010 ዓ.ም. ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው የዋዜማ ድግስ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ዕርቅ አወረደ፡፡

 ከግብር ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአፋር ክልል የጀመረውን የፖታሽ ማዕድን ልማት ፕሮጀክት አቋርጦ የወጣው እስራኤል ኬሚካልስ (አይሲኤል) የተሰኘው ግዙፍ የእስራኤል ማዳበሪያ አምራች ኩባንያ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቴን አስተጓጉሎብኛል በማለት በዓለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት ክስ መሠረተ፡፡

የእስራኤልና የእንግሊዝ ኩባንያዎች በደቡብ ምሥራቅ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች 600 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ከጂኦተርማል ዕምቅ  ኃይል በ2.9 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ኢንቨስትመንት ለማልማት፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር መደራደር ጀመሩ፡፡      

Pages