አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በዳዊት እንደሻው

ለበርካቶች ሕይወት መጥፋትና በአሥር ሺዎች ለሚቆጠሩ ከቀዬአቸው መፈናቀል ምክንያት የሆነው በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት፣ የፌዴራል መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ተሰማርተዋል፡፡ 

አገርን ከቀውስ ወደ ቀውስ በማሸጋገር ትርምስ መፍጠር አልበቃ ብሎ አሁን ደግሞ በዜጎች ውድ ሕይወት ላይ መቆመር ያሳዝናል፡፡ የኢትዮጵያዊነት የጋራ መገለጫ የሆኑት ጨዋነት፣ አስተዋይነትና አርቆ አሳቢነት ወደ ጎን እየተገፉ ግንፍልተኝነትና ግትርነት እየገነኑ ነው፡፡ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ደም አፋሳሽ ግጭት በተቻለ መጠን በፍጥነት ካልቆመ፣ ሕዝብን ለዕልቂት አገርን ደግሞ ለማያባራ ጦርነት ይዳርጋል፡፡

ሰላም! ሰላም! “የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል እምነት ቢኖራችሁ የኢትዮጵያን የሰሜን ተራሮች ተነስታችሁ ወደ ህንድ ውቅያኖስ ስጠሙ ብላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ፤” ብለው ማስተማር ቢጀምሩስ ቴክሳሶች? ሲያሻን ተራራ እያንቀጠቀጥን ሲያሻን ደግሞ ተራራው እየተንቀጠቀጠብን የእኛ መጨረሻ እንዲያው ምን እንደሚሆን ዝም ብሎ ማየት ነው። 

የትግራይ ክልል 2850 ሔክታር የተራቆተ መሬት በማልማት ዓለም አቀፍ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ፡፡ የተራቆተውን መሬት መልሶ እንዲያገግም ለማድረግም ክልሉ ነዋሪዎች ከዓመት ውስጥ 20 ቀናት መድበው የዕርከን፣ የመስኖና ሌሎች የልማት ሥራዎች ላይ እንዲሳተፉ አስተባብሯል፡፡

ዝግጅት፡- ‹‹ኢትዮ ዞዳይክ›› የተሰኘውና በተለያየ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ላሉ ባለሙያዎች የሚሰጠው ሽልማት የመጀመርያ ዙር መርሐ ግብር ይካሄዳል፡፡

Pages