ኢትዮጵያ የባህር በር ከሌላቸው አገሮች መካከል አንዷ ነች፡፡ አገሪቱ ያለ ባህር መኖር ከጀመረች ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ተቆጥሯል፡፡ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ስትሄድ የአሰብንና የምፅዋን ወደቦች ይዛ በመሄዷ ወደብ አልባ አገር ሆናለች፡፡

  • ቦምብ በማፈንዳት የተጠረጠሩ ተይዘዋል

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ በሦስተኛ ቀኑ የአማራ ክልል መቀመጫ በሆነችው በባህር ዳር ከተማ ለሁለት ቀናት የንግድ መደብሮችና የትራንስፖርት አገልግሎቶች በከፊል ተቋርጠው ዋሉ፡፡

Pages