• የህንድና የብራዚል ኩባንያዎች ፈተና ሆነውበት እንደነበር ገለጸ
በኢትዮጵያ የስኳር ኢንዱስትሪ ውስጥ ለመሳተፍና በዓመት ከ1.2 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ስኳር ለማምረት የሚችል ግንባታ ለማካሄድ የአክሲዮን ሽያጭ ሲያካሂድ የቆየው ሕብር ስኳር አክሲዮን ማኅበር፣ በማልሚያ ቦታ ዕጦት የተፈጠረበትን ችግር በመፍታት ወደ ሥራ እንደሚገባና ቀድሞ የነበረውን የመመሥረቻ ጽሑፍ ቢዝነስ ፕላን መቀየሩን አስታወቀ፡፡
ቢዝነስና ኢኮኖሚ - Business & Economy
ሕብር ስኳር የቢዝነስ ፕላኑን በመቀየር ወደ ሥራ እንደሚገባ አስታወቀ
- 22 February 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 276
በንግድ ትርዒቱ የውጭ ኩባንያዎች ተሳትፎ ጨምሯል
- 22 February 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 63
- በ16ኛው ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት 147 የውጭ ኩባንያዎች ይገኛሉ
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚዘጋጁ የንግድ ትርዒቶች በቀዳሚነት የሚጠቀሰው የአዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በዘንድሮው ዝግጅት የሚሳተፉ የውጭ ኩባንያዎች ቁጥር ወደ 147 ከፍ ማለቱ ተገለጸ፡፡
የቡና ኤክስፖርት የቢሊዮን ዶላር ጥያቄ
- 19 February 2012
- By Birhanu Fekadu & Asrat Seyoum
- Hits: 1517
ቡና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ፈላጭ ቆራጭነቱ ጐልቶ ለዘመናት የአገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ገቢ ሲያመነጭ ኖሯል፡፡
በምክክር መድረኩ ያልተጠበቀው የመንግሥት አቋም
- 19 February 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 680
• በውይይት መድረኩ ዋናው ጥያቄ ቦታ ሳይሰጠው ቀርቷል
በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ መካከል የተለያዩ የውይይት መድረኮች ተስተናግደዋል፡፡
ሁለተኛው የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ዛሬ ይካሄዳል
- 15 February 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 348
ተቋርጦ የነበረውና የተለያዩ ዝግጅቶች እንደተደረጉበት የተነገረለት ሁለተኛው የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ዛሬ በሸራተን አዲስ ይካሄዳል፡፡
የስኳር ኤክስፖርትና የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ተስፋ
- 15 February 2012
- BY Birhanu Fekade
- Hits: 522
የአዋሽ ወንዝ ሌላኛው ተመጽዋችና የውኃው ሲሳይ ተቋዳሽ የሆነው ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት፣ ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲጓተት የቆየ ነግር ግን ከሚያመርተው ስኳር 50 በመቶውን ለውጭ ገበያ እንዲያቀርብ የሚጠበቅ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው፡፡
ቴሌን ማን ይታደገው?
- 12 February 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 2038
የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን በሚል መጠርያ ይታወቅ የነበረው ግዙፉ የመንግሥት ተቋም በአዲስ ስያሜና በአዲስ አደረጃጀት ኢትዮ ቴሌኮም የሚል መጠርያ ይዞ በአዋጅ እንዲቋቋም ከተደረገ ዓመት ከመንፈቅ ሆኖታል፡፡
ዘመን ባንክ የሞባይል ባንክ አገልግሎት ለመጀመር ብሔራዊ ባንክን እየተጠባበቀ ነው
- 12 February 2012
- BY Birhanu Fekade
- Hits: 461
ዘመን ባንክ በአገልግሎት አሰጣጡ ከሚያካትታቸው አዳዲስ የባንክ አገልግሎቶች አንዱ የሆነው፣ በሞባይል ስልክ ገንዘብ የመላክና የመቀበል አገልግሎት ላለፉት ሁለት ዓመታት ዝግጅት ሲደረግበት ቆይቶ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ፈቃድ እየተጠባበቀ እንደሚገኝ የባንኩ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ Add a comment
ባለሙያዎች ኢትዮጵያ የእንስሳት ሀብቷን ዘንግታለች ይላሉ
- 12 February 2012
- BY Birhanu Fekade
- Hits: 229
በኢትዮጵያ ከ15 ሚሊዮን ያላነሱ ሰዎች የምግብ ዋስትና ቀውስ ውስጥ እንደሚገኙ የግብርና ሚኒስቴር መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ Add a comment


