ባሳለፍነው ቅዳሜ በላይ አብ ኢንተርፕራይዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በአዳማ ያስገነባውን የተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ በይፋ አስመርቋል፡፡
ቢዝነስና ኢኮኖሚ - Business & Economy
‹‹ሰልባጅ ተሽከርካሪዎችን ማስገባት ካልቆመ ኢንዱስትሪው ከመሬት ሊነሳ አይችልም›› አቶ አስቻለው በላይ፣ ባለሀብት
- 16 May 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 915
አፍሪካውያን በኢኮኖሚ የሚያስመዘግቡት ዕድገት የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እንዳልቻለ የተመድ ጥናት ይፋ አደረገ
- 16 May 2012
- BY Birhanu Fekade
- Hits: 104
• የምግብ ዋስትና ለሰብዓዊ ልማት ቅድመ ሁኔታ ሆኗል
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ጥናት በትናንትናው ዕለት ይፋ ሲደረግ እንዳመለከተው፣ ምንም እንኳ አፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት የሚመዘገብባት አኅጉር ሆና ብትገኝም በርካታ አፍሪካውያን በምግብ ዋስትና ችግር ምክንያት ለከፋ ረሃብና ለተመጣጠነ ምግብ እጦት ይዳረጋሉ፡፡
“የአፍሪካ ድሆችን የመሬትና የሌላውም ሀብት ባለቤት እንዲሆኑ ማድረግ የመንግሥታቱ ግዴታ ነው” ሊቀ ጳጳስ ዱንጋኔ
- 13 May 2012
- BY Birhanu Fekade
- Hits: 102
ሊቀ ጳጳስ ዱንጋኔ የአፍሪካ ሞኒቶር መሥራችና ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ እዚህ አዲስ አበባ ባለፈው ዓርብ፣ ለትርፍ ያልቆመውና ገለልተኛ ድርጅታቸው በወቅቱ የአፍሪካ ጉዳይ እንዲሆን በመረጡት ርዕስ ላይ ያጠነጠነውን ዐውደ ጥናት በማስመልከት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲና ደረጃዎች
- 13 May 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 145
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ አቶ ደሴ ዳንኬ የሚመራው የኢትዮጵያ ደረጃዎች ምክር ቤት 536 የኢትዮጵያ ደረጃዎችን ማፅደቁን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ በዚህ ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡ Add a comment
አዲስ ፕሪፋብ ከ31 ሚሊዮን ብር በላይ አክሲዮን ሸጠ
- 13 May 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 257
ጋራ ቦረቦሩን ለማቅናት የሚዳክሩ የትግራይ ሕዝብ እጆች
- 13 May 2012
- BY Birhanu Fekade
- Hits: 446
ከአዲስ አበባ 850 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው መቀሌ ከተማን ተከትለው እስከ ገረ አልታ ሰንሰለታማ ተራሮች ከዚያም ባሻገር እልፍ ሲቃኙ፣ መላ አገሩ በድንጋይ እርከን እያበጁ፣ ያጣውን ልምላሜ ለማስመለስ የማይደክሙ፣ ቢደክሙም የማይታክቱ እጆችን በዓይነ ህሊናዎ እያሰላሰሉ ይጓዛሉ፡፡
ሰንሻይንና ማሪዮት ነገ ይፈራረማሉ
- 09 May 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 640
የሰንሻይን ኮንስትራክሽን እህት ኩባንያ የሆነው ሰንሻይን ቢዝነስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በዓለም አቀፍ ደረጃ በሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚታወቀው ማሪዮት ኢንተርናሽናል ጋር የሆቴል ማኔጅመንት ኮንትራት ሊፈራረም ነው፡፡
የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የመኸር ወቅትን የሰብል ምርት ሪፖርት ይፋ አደረገ
- 09 May 2012
- By Henock Reta
- Hits: 231
የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በየዓመቱ የግብርና ስታቲስቲክስ ናሙና ጥናት በማካሄድ ለበርካታ ዓመታት የተለያዩ የግብርና መረጃዎችን ይፋ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን፣ ዘንድሮም የመኸር ወቅትን የሰብል ምርት ሪፖርትን ከጠቅላላው የአገሪቱ ክፍል በተሰበሰቡና በአነስተኛና የግል ገበሬዎች በተሰጡ ድምር ቀመሮች ላይ ተመሥርቶ አጠቃላይ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡
የመንግሥት ግዥ አፈጻጸምና ባለድርሻ አካላት
- 09 May 2012
- By Dawit Taye
- Hits: 149
በአገሪቱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ በርካታ ባለድርሻ አካላት አሉ፡፡ በየጊዜው እያደገ ከመጣው የኮንስትራክሽን ግንባታ ሒደት የተለያዩ የማስፈጸሚያ ሕግጋት እንዲኖሩትም ተደርጓል፡፡



