Thu05172012

Go to :English Edition

Back Home

ፍሬ ከናፍር

  • PDF

‹‹የኢትዮጵያ ሕዝብ ምናልባትም ዓለም ጭምር ስለደርግ ማወቅ ያለበት አንድና አንድ ነገር አለ፡፡ ለምንወዳት አገራችን ለኢትዮጵያ መሠረታዊ ለውጥ በመታገል ሕይወታችንን እንሰጣለን ብለን ለራሳችን ቃል ስንገባ፤ከገባነው ቃል ዝንፍ ብንል የኢትዮጵያ ትቅደም አብዮታዊ ሰይፍ ይረፍብን በማለት ምለን ነው፡፡››

የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም
በቅርቡ ባወጡት ‹‹ትግላችን፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ››
መጽሐፋቸው ላይ የጻፉት፡፡