የውጭ ግዙፍ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ ቢገቡ ለኢኮኖሚው እንደሚያሰጋ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስታወቁ፡፡
Welcome to the Frontpage
“የውጭ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ ቢገቡ ኢኮኖሚውን ይንዱታል” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ
‹‹ሰልባጅ ተሽከርካሪዎችን ማስገባት ካልቆመ ኢንዱስትሪው ከመሬት ሊነሳ አይችልም›› አቶ አስቻለው በላይ፣ ባለሀብት
ባሳለፍነው ቅዳሜ በላይ አብ ኢንተርፕራይዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በአዳማ ያስገነባውን የተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ በይፋ አስመርቋል፡፡
ለአስተማማኝ ስኬት ሕዝብ ይሳተፍበት
መንግሥት ብዙ ነገር እያቀደ ነው፡፡ ዕቅድን በተግባር ለማዋል ሲንቀሳቀስ እየታየ ነው፡፡ ሕዝብን የማሳተፍ እንቅስቃሴ ግን ከዕቅድ ይዘትና ክብደትጋር ተመጣጣኝ አይደለም፡፡ የሕዝብ ተሳትፎ በቂ ትኩረት እያገኘና በቂ ጥረት እየተደረገበት አይደለም፡፡
‹‹በሲቪል ሰርቪሱ ውስጥ ያሉ ሠራተኞች እኛ ስላልናቸው ሳይሆን የሚደራጁት ሰብዓዊ መብታቸው በመሆኑ ብቻ ነው›› አቶ ካሣሁን ፎሎ፣ የኢሠማኮ ፕሬዚዳንት
አቶ ካሣሁን ፎሎ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዚዳንት ሲሆኑ፣ የሠራተኞች ችግር እየሆነ ነው በሚባለው በመደራጀት መብት፣ በተለይም የመንግሥት ሠራተኞችን ለማደራጀት ኢሠማኮ እያደረገ ስላለው እንቅስቃሴና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ዳዊት ታዬ አነጋግሯቸዋል፡፡
ጠንካራ ኢትዮጵያን የመፍጠር ዕድል እንዳያመልጠን! እንዳይቆጨን!
እኛ ኢትዮጵያውያን አገራችን ኢትዮጵያን ጠንካራ፣ የበለፀገች፣ የታወቀችና የተከበረች አገር ማድረግ እንችላለንን?


