አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) 11ኛውን የማይዳሰሱ ቅርሶች ጉባዔ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ በስብሰባው ወቅት የገዳ ሥርዓት በማይዳሰሱ የዓለም ቅርሶች መዝገብ ውስጥ መሥፈሩ ሲታወጅ፣ የጉባዔው ታዳሚዎች ደስታቸውን በገለጹበት ወቅት፡፡ እንዲሁም በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች መዝገብ ውስጥ ከሰፈሩት መካከል የቤልጂየም፣ የኩባ፣ የባንግላዴሽ እንዲሁም የቻይናን ጨምሮ የተለያዩ አገሮች ቅርሶች ተጠቃሽ ናቸው (ፎቶ በመስፍን ሰለሞን)