Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Thursday
Aug 28th
Home arrow Sections
Sections
የሪፖርተር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በዋስ ተፈታ Print E-mail
Thursday, 28 August 2008

ከጋዜጣው ሪፖርተር

የሪፖርተር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አማረ አረጋዊ በጎንደር ፖሊስ ጣቢያ የስድስት ቀናት እስራት በኋላ ትላንት ነሐሴ 21/2000 አመሻሽ ላይ ተለቋል፡፡

Read more...
 
“እስልምና መቻቻል ነው፤... Print E-mail
Thursday, 28 August 2008
“እስልምና መቻቻል ነው፤ ሽብርተኝነትን አይወክልም” ሚስ ሳቢን ማሊክ፣ የእንግሊዝ ሴቶች ኮሚሽነር ምዕራባዊያን ተምሳሌት በሆነችው እንግሊዝ ውስጥ በሌላው አገር የማይታይ የሃይማኖት እኩልነትና ነፃነት እንዳለ እንግሊዛዊቷ ሳቢን ማሊክ ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገልፀዋል፡፡ የእንግሊዛዊ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በኢትዮጵያ በመገኘት የተለያዩ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ተቃዋሚዎችና የእስልምና እምነት ተከታዮችን አወያይተዋል፡፡
Read more...
 
የሪፖርተር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ... Print E-mail
Wednesday, 27 August 2008

የሪፖርተር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጎንደር ከታሰረ 5 ቀናት አለፉት
  የዋስ መብት ተነፍጓል

የሪፖርተር የአማርኛ እና እንግሊዝኛ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ አማረ አረጋዊ ከጎንደር በተላኩ ፖሊሶች ከቢሮው ተወስዶ ከታሰረ 5 ቀናት ሆነው፡፡

 

Read more...
 
ከአፍሪካ ልማት ባንክ በተገኘ ብድር... Print E-mail
Tuesday, 26 August 2008
ከአፍሪካ ልማት ባንክ በተገኘ ብድር የተገዛ የቧንቧ እቃ በጅቡቲ ወደብ ተወረሰ

በተሾመ ንቁ

ለሐረር የመጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ በተገኘ ብድር የተገዛ የቧንቧ ቁሳቁስ በጅቡቲ ወደብ መወረሱ ታወቀ፡፡ ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ አለመጠናቀቁም ታውቋል፡፡

Read more...
 
በኦፓል ማዕድን ቁፋሮ ላይ የነበሩ... Print E-mail
Tuesday, 26 August 2008
በኦፓል ማዕድን ቁፋሮ ላይ የነበሩ 1ዐ ሰዎች በናዳ ሞቱ፣ ቆሰሉ

በክርስቲና አያሌው

የአማራ ክልል ከአንድ መቶ አርባ በላይ ወረዳዎችን አካሎ ይዟል፡፡ በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ከሚገኙት የክልል ዞኖች መካከል በሰሜን ወሎ ዞን የደላንታ ወረዳም ቁጥሩ ውስጥ አለችበት፡፡

Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 1 - 9 of 2733