Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Jan 06th
Home arrow Sections
Sections
ዋሸራ E-mail
Sunday, 05 October 2008

Imageበሔኖክ ያሬድ

"አንቺ ዋሸራ ማርያም
 በጥድሽ አደራ
 መርጠሽ አኑሪልኝ
 ወጣቱን ደብተራ
 ሻሽ የጠመጠመው
ልቤን እንደቆሎ
  አሽቶ ቆረጠመው"

 

Last Updated ( Sunday, 05 October 2008 )
Read more...
 
"ጎሕ ሲቀድ" E-mail
Sunday, 05 October 2008

Imageበሔኖክ ያሬድ

ዘመን ሲቀመር፣ ዓመት ሲሞሸር ሰው ይታደሳል፣ አዲስ ርዕይ ያያል፤ የሚባል አነጋገር አለ፡፡ ለዓመት መነሻም ለርእሰ ዐውደ ዓመት እንደሚሆነው ሁሉ፣ ለሰው ልጅም የልደቱ መነሻ ቀንም ይገጥምለታል፡፡ ይዘክረዋል፡፡

 

Last Updated ( Sunday, 05 October 2008 )
Read more...
 
የአክሲዮን ኩባንያ ዲሬክተሮች ቦርድ E-mail
Sunday, 05 October 2008

በሰለሞን ጎሹ

ንቁ የሆነ የሕግ ማኅበረሰብ ያለው ሃገር መሠረታዊ የሕግ ጥሰቶችን አይታገስም፡፡ ልማድ ገንግኖ ሕጉን ቦታ እስኪያስለቅቀው እጁን አጥፎ አይመለከትም፡፡ ይህ ቡድን በሕግ አካዳሚክ ልሂቃን ይመራል፡፡ አይደለም በግልጽ የተቀመጡና አቋም ለመያዝ የማያስቸግሩትን ቀርቶ ከሰላማዊ የሕግ አንቀጾች ላይ በልዩ ሁኔታ ችግር ሊያጋጥም ይችላል በሚባልባቸው ቦታዎች ላይ መጠነ ሰፊ የውይይት፣ የክርክር እና የሐሳብ ልውውጥ ባህልን ያዳብራል፡፡

 

Read more...
 
የአፍሪካ የሰብአዊና ሕዝቦች መብት... E-mail
Sunday, 05 October 2008

የአፍሪካ የሰብአዊና ሕዝቦች መብት ፍርድ ቤት ሥራ አልጀመረም

የአፍሪካ ሰብዓዊና ሕዝቦች መብት ፍርድ ቤት ከዛሬ 10 ዓመት በፊት ቢቋቋምም እስካሁን ሥራ አለመጀመሩ ቅሬታን ከአናሳዎች መብት ቡድን ማስነሳቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

 

Read more...
 
የዩጋንዳ መንግሥት በኮፒ ... E-mail
Sunday, 05 October 2008

የዩጋንዳ መንግሥት በኮፒ ራይት ጥሰት ተከሰሰ

የዩጋንዳ ብሄራዊ መዝሙር ያዘጋጁት ፕሮፌሰር ጆርጅ ዊልበር ፎርስ ካኮማ የዩጋንዳን መንግሥት በኮፒ ራይት ጥሰት በመክሰሳቸው መንግሥት የመከላከያ ጽሁፉን በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ እንዲያቀርብ መታዘዙን ዴይሊ ሞኒተር ዘግቧል፡፡

 

Read more...
 
<< Start < Prev 111 112 113 114 115 116 117 118 119 120 Next > End >>

Results 1054 - 1062 of 1588