Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Jan 06th
Home arrow Sections
Sections
ፀረ ሙስና የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰራር... E-mail
Wednesday, 09 January 2008

ፀረ ሙስና የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰራር ለሙስና ክፍት ነው አለ

- አመራሮቹ ራሳቸው ጠይቀው፣ ለራሳቸው ፈቅደው፣ ክፍያ ይወስዳሉ
- ፌዴሬሽኑ የገንዘብ ቆጠራ አካሂዶ አያውቅም
- የዶላር አካውንት ቁጥጥር ለማድረግ የሚያመች የባንክ ሂሳብ መዝገብ የለም

Last Updated ( Saturday, 12 January 2008 )
Read more...
 
2007 ለእንግሊዝ /2ኛው ሞቃት ዓመት/ ተባለ E-mail
Wednesday, 09 January 2008
ያለፈው የፈረንጆች አሮጌ ዓመት /2007/ ሁለተኛው ሞቃት ዓመት ሆኖ መመዝገቡን ከእንግሊዝ የወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ፡፡/font>
Read more...
 
የዓለማችን ረጅሙ ሊፍት በጃፓን ተሠራ E-mail
Wednesday, 09 January 2008
የጃፓኑ ሚትሱቢሽ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የዓለማችንን ረጅሙን ሊፍት መሥራቱን ቢቢሲ አስታውቋል፡፡
Read more...
 
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንትና... E-mail
Wednesday, 09 January 2008

የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንትና ሶስት ዳይሬክተሮች ከስራ ታገዱ

የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ፀጋዬ ተጠምቀ እና የባንኩ ዳይሬክተሮች አቶ ገ/ሚካኤል ታምራት፣ አቶ ገብረእግዚአብሄር ወልዱና ›„ ¡õÁK¨< ²Ñ¾ ከስራቸው ታገዱ፡፡ የባንኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ መረሳ ኃይለ ሥላሴ የግዳጅ እረፍት እንዲወጡ ተደረገ፡፡ ባንኩ የፕሬዚዳንቱ መነሳት በችግር አይደለም ይላል፡፡

Read more...
 
ክቡር ሚኒስትር E-mail
Wednesday, 09 January 2008
- ክቡር ሚኒስትር እውነቱን እንናገር ከተባለ የሚያስንቁን እርስዎ ነዎት
- እንዴት?
- ፀረ ሕዝብ የሆነን ሃይል እናጥራው እንቀይረው ስንል እርስዎ ቆዩ፣ ረጋ በሉ፣ ሰው እንዳይጎዳ ተጠንቀቁ እያሉ መስሪያ ቤቱ የሌቦች መፈንጫ ሆነ፡፡
- አስተውሉ አልኩ እንጂ አታጥሩ አትስሩ አልኩ?
- ክቡር ሚኒስትር እርምጃ በወቅቱና በቦታው ካልተወሰደ ምን ዋጋ አለው? አልሰራም ያለ መባረር አለበት፡፡
Read more...
 
<< Start < Prev 161 162 163 164 165 166 167 168 169 170 Next > End >>

Results 1504 - 1512 of 1588