|
የዚምባቡዌ መንግሥትና ተቃዋሚ... |
|
|
|
Wednesday, 06 August 2008 |
|
የዚምባቡዌ መንግሥትና ተቃዋሚ ፓርቲ የጥምር መንግሥት ለመመስረት እየተወያዩ ነው
የዚምባቡዌ መንግሥትና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች በሀገሪቱ ጥምት መንግሥት ለመመስረት የመጨረሻ ዙር ውይይት እያካሄዱ መሆኑን የኦል አፍሪካ ዘገባ አመለከተ፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
የጃኮብ ዙማ ጉዳይ በመጪው... |
|
|
|
Wednesday, 06 August 2008 |
|
የጃኮብ ዙማ ጉዳይ በመጪው ጥቅምት ይወሰናል
የደቡብ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ ኤኤንሲ መሪ ጃኮብ ዙማ ደጋፊዎች ፍርድ ቤት በመቅረብ የቀረበበት ክስ እንዲጣል ጠይቀዋል፡፡ ዙማ እ.ኤ.አ በ1999 ከጦር መሳሪያ ሽያጭ ጋር በተገናኘ ፈፅመዋል በተባለው የሙስና፣ ማጭበርበር፣ በህገ ወጥ መንገድ ጥቅም ማግኘትና ገንዘብ ማዘዋወር ወንጀል ተከሰዋል፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
የቴዲ አፍሮ ጠበቃ ታሠሩ |
|
|
|
Wednesday, 06 August 2008 |
|
- ፍርድ ቤቱ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል
በታምሩ ጽጌ
የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጠበቃ አቶ ሚሊዮን አሠፋ፣ ሐምሌ 19 ቀን 2000 ዓ.ም በወጣው በአዲስ ነገር ጋዜጣ አንደኛ ዓመት ቁጥር 040 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ "የፍርድ ቤትን ሥራ አካሄድ በመንቀፍና በመዳፈር" በሚል ክስ ተመስርቶባቸው ታሰሩ፡፡ የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ አቶ መስፍን ነጋሽም ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በእሥር ላይ ናቸው፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
ፌዴሬሽኑ "የአትሌቲክስ" ቢሆን... |
|
|
|
Wednesday, 06 August 2008 |
|
ፌዴሬሽኑ "የአትሌቲክስ" ቢሆን ምን ይውጠን ነበር? ታሪኩ ነገራ
አርብ ነሐሴ 2 ቀን 2000 ዓ.ም የሚከፈተውና የሚጀምረው ቻይና የምታስተናግደው የዘንድሮው 29ኛ ኦሊምፒያድ የአገራችንንም ጨምሮ የእያንዳንዱ አገር የውስጥ ዜና እና የመላው ዓለም ኢንተርናሽናል ዜናና አጀንዳ ሆኗል፡፡ ሆኖም ይቀጥላል፡፡ ከእያንዳንዱ አገር የኦሊምፒክ ቡድን ምልመላና ምርጫ እንጀምር፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
መንግሥት ለዝቅተኛ ነዋሪዎች... |
|
|
|
Wednesday, 06 August 2008 |
|
መንግሥት ለዝቅተኛ ነዋሪዎች የሚሸጠው በዕርዳታ የተገኘ ስንዴ ነው
በኃይሌ ሙሉ
በአሁኑ ሰዓት በመንግስት አማካኝነት ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በየቀበሌ እየሸጠ የሚገኘው ስንዴ በግዥ የሚመጣ ሳይሆን ከምግብ መጠባበቂያ ክምችት አስተዳደር የሚገኝና በብድር የተገኘ የዕርዳታ እህል መሆኑ ታወቀ፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
|
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>
|
| Results 19 - 27 of 2557 |