Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Sunday
Jul 20th
Home arrow Sections
Sections
በፌዴራል ፖሊስ ባልደረባና በሦስት... Print E-mail
Wednesday, 16 July 2008
በፌዴራል ፖሊስ ባልደረባና በሦስት የብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች ላይ ብይን ተሰጠ

በታምሩ ጽጌ

የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሰረተባቸው አንድ የፌዴራል ፖሊስ ባልደረባና ሦስት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሰራተኞች ላይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት ሐምሌ 7 ቀን 2000 ዓ.ም ብይን ሰጠ፡፡

Read more...
 
በምኒልክ ዘመን የተቆረቆረው... Print E-mail
Wednesday, 16 July 2008
Imageበምኒልክ ዘመን የተቆረቆረው መንደር ዘንድሮ የመጠጥ ውሃ አገኘ

በታምሩ ጽጌ

ቅዳሜ ሐምሌ 5 ቀን 2000 ዓ.ም፡፡ ቀኑ ክረምት መግባቱን ለማረጋገጥ ይመስላል፡፡ ከንጋቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ ያካፋል፡፡ በዕለቱ የአዲስ አበባ ውሃና ፍስሽ ባለሥልጣን ያስቆፈረውን የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ለማስመረቅ ባዘጋጀልን ትራንስፖርት ጉዞአችንን ቀጠልን፡፡ ሦስት ሠዓት ተኩል በቦታው ተገኘን፡፡ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 18 ልዩ ስሙ "መቀጠያ" ከሚባለው አካባቢ፡፡

Read more...
 
የአማራ ቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች... Print E-mail
Wednesday, 16 July 2008
የአማራ ቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ለማይሰሩ መምህራን ደመወዝ ይከፍላሉ

የኮሌጆቹ ዕጣ ፈንታ በአመቱ መጨረሻ ይለያል


በኃይሌ ሙሉ

በአማራ ክልል የግብርና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ስራ ፈት ለሆኑ መምህራን ከአንድ ዓመት በላይ ደመወዝ ሲከፍሉ ቆይተዋል፡፡ ለአጭር ጊዜ የተቋቋሙት ኮሌጆች የወደፊት እጣ ፋንታ በዘንድሮው አመት መጨረሻ ላይ ይታወቃል፡፡

Read more...
 
የጨረታ ሂደት አዛብቷል የተባለ... Print E-mail
Wednesday, 16 July 2008
የጨረታ ሂደት አዛብቷል የተባለ ኃላፊና ተባባሪው በእሥራት ተቀጡ

በጋዜጣው ሪፖርተር

የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በፌ/ከ/ፍ/ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት በሙስና ወንጀል እና ሥልጣንን አለአግባብ በመጠቀም ክስ የመሠረተባቸው የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀንሲ የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ በነበረው ተስፋ ሳቀታ እና ተባባሪ ኢያሱ ገ/ህይወት ላይ እንደቅደም ተከተላቸው የሁለት ዓመትና የአንድ ዓመት ተኩል ፅኑ እሥራት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡

Read more...
 
የቤተ መንግሥት አስተዳደር ለሰራተኞቹ... Print E-mail
Wednesday, 16 July 2008
የቤተ መንግሥት አስተዳደር ለሰራተኞቹ ያደረገው ድልድልና ደመወዝ ጭማሪ ቅሬታ አስነሳ

በጋዜጣው ሪፖርተር

የቤተ መንግሥት አስተዳደር በበላይ አመራር የተሰየመው ድልድል ኮሚቴ ያከናወነው የሰው ኃይል ድልድል ቀርቦ ከፀደቀ በኋላ ግንቦት 19 ቀን 2ዐዐዐ ዓ.ም. ተጽፎ ግንቦት 27 ቀን 2000 ዓ.ም. ለሠራተኛው የተበተነው አዲስ የድልደላ ቦታና ደመወዝ ጭማሪ ከፍተኛ ቅሬታና ተቃውሞ ማስነሳቱን ምንጮች በተለይ ለሪፖርተር ጋዜጣ ገለፁ፡፡ "ተንሳፋፊ ሆነው በችግር ላይ ከሚወድቁ በእጅጉ የተሻለ ነው" በማለት የቤተ መንግሥት አስተዳደር ምላሽ ሰጥቷል፡፡

Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 28 - 36 of 2313