Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Wednesday
Oct 15th
Home arrow Sections
Sections
በቀኝ ሰጥቶ በግራ መቀበል E-mail
Sunday, 12 October 2008

በናታን ዳዊት

ከቅርብ አመታት ወዲህ በተለይም ባሳለፍናቸው ሁለት ዓመታት በአገራችንም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ የምግብ ሰብሎች ዋጋ ጣራ መንካት፣ በቂ አቅርቦት አለመኖር የዜጎችም የመንግሥትም ራስ ምታት ሆኖ ቆይቷል፡፡ አሁንም ቢሆን ይህ ችግር ሥር ነቀል የሆነ ፈውስ አላገኘም፡፡ ይህ የሁሉንም ሸማች የተፈታተነውን የኑሮ ውድነት ቢያንስ ለማረጋጋት የተሞከሩ ሙከራዎችም ጊዜያዊ መፍትሄ ከመሆን ሊዘሉ አልቻሉም፡፡

 

Read more...
 
ቀለብ የመስጠት ግዴታን ያለመወጣት... E-mail
Sunday, 12 October 2008

ቀለብ የመስጠት ግዴታን ያለመወጣት በወንጀል ያስቀጣል

በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀጽ 197 መሠረት ቀለብ ማለት ለቀለብ ተቀባይ ምግብ፣ መኖሪያ፣ ልብስ፣ የጤና መጠበቂያ እንዲሁም ለትምህርት አስፈላጊ የሆነውን ወጪ ለመሸፈን የሚችል ገንዘብ ሲሆን እንደ ቀለብ ሰጪው እና ተቀባይ ሁኔታ እንዲሁም ቀለብ ተቀባይ የአካባቢ ልማድ ለመሠረታዊ ፍላጎቶች ሊውል የሚገባውን ወጭ (ገንዘብ) ከቀለብ ሰጪው ይቀበላል፡፡

 

Read more...
 
የግብጽ ፕሬዚዳንት ዋና አዘጋጁን... E-mail
Sunday, 12 October 2008

Imageየግብጽ ፕሬዚዳንት ዋና አዘጋጁን ይቅርታ አደረጉለት

የግብጽ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ስለ ጤናቸው ወቅታዊ ሁኔታ የፃፈው ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተፈርዶበት እስር ቤት የነበረ ቢሆንም ይቅርታ አድርገውለት መፈታቱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡

 

Last Updated ( Monday, 13 October 2008 )
Read more...
 
አዲሱ የግብር ጭማሪ የኬንያ... E-mail
Sunday, 12 October 2008

አዲሱ የግብር ጭማሪ የኬንያ ዳኞችን አስቆጥቷል

በኬንያ የፓርላማ አባላትና ህገ መንግሥታዊ ጽ/ቤት ውስጥ ሠራተኞች ላይ የተጣለው ግብር በመስከረም ወር ደመወዛቸው ላይ ቅናሽ በማሳየት ዳኞችን ተጎጂ ማድረጉን ዘስታንዳርድ ዘግቧል፡፡

 

Read more...
 
የዩጋንዳ መንግሥት ፀረ ግብረሰዶማውያን... E-mail
Sunday, 12 October 2008

የዩጋንዳ መንግሥት ፀረ ግብረሰዶማውያን ህግን ሊያጠብቅ ነው

የዩጋንዳ መንግሥት ፀረ ግብረሰዶማውያን ህጉን ለማጠናከርና በአገሪቱ እየተስፋፋ ያለውን የወንድና የሴት ግብረሰዶማውያን ቁጥርን በአሳሳቢ ሁኔታ መጨመር ለመግታት የፖሊስን ተሳታፊነት ለማካተት እንዳቀደ ኒውስ 24 የተሰኘው ድረ ገጽ ዘግቧል

 

Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 37 - 45 of 650