Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Wednesday
Oct 15th
Home arrow Sections
Sections
የቁንጅና ውድድር ድሮና ዘንድሮ E-mail
Sunday, 12 October 2008

Image
ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ
Image
ኪዳን ገብረ እግዚአብሔር
በምሕረት አስቻለው

ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ በ1956 ዓ.ም በተካሄደው የወይዘሪት ኢትዮጵያ የቁንጅና ውድድር ተካፍለው ሁለተኛ ወጥተዋል፡፡ ቁመታቸው ሜትር ከሰባ ሲሆን ውድድሩ ላይ በተሳተፉበት ወቅት ክብደታቸው አርባ አምስት ኪ.ግ ነበር

 

Last Updated ( Monday, 13 October 2008 )
Read more...
 
ስለውርስ አለመነጣጠል E-mail
Sunday, 12 October 2008

ሁሉም የውርሱ ባለገንዘቦች ከተከፈላቸው በኋላ የንብረት ማጣራት ሂደቱ ያከትማል፡፡  ከዚህ ንብረት ማጣራት ማክተም በኋላ የሚቀር የውርስ ንብረት ይባላል፡፡ ይህ ንብረት የውርሱ አከፋፈል እስኪፈፀም ድረስ በወራሾቹ መካከል ውርሱ ሳይነጣጠል ይቆያል፡፡ የወራሾች የጋራ ባለሀብትነትና የባልና ሚስት ባለሀብትነት አንድ ዓይነት ትርጓሜ የላቸውም፡፡ ምክንያቱም

 

Read more...
 
የተፈራው ደረሰ!!፡- E-mail
Sunday, 12 October 2008

አዋጅ ቁጥር 603
በአዲስ ሕብረት

ሦስተኛው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራተኛ አመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ የመስከረም 29 ቀን 2001 ዓ.ም አጀንዳ የመጀመሪያው ርዕሰ ጉዳይ "የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን አዋጅ መርምሮ ማጽደቅ" ነበር፡፡ በዚያው በምክር ቤቱ ከሞላ ጎደል ሁልጊዜም በተለመደ አሰራር መሰራት ከላይ በትእምርተ ጥቅስ ውስጥ ያስገባሁት አጀንዳ ራሱ ወዲያውኑና እዚያው ስለ "መርምሮ ማጽደቅ" መናገሩ እራሱን የቻለ አንድ ችግር ነው፡፡ የአገሪቱን የሕግ አወጣጥ ስርዓት በዝግታ የመሞከር (ዴሊበሬሽን) "ፍጥነት" ለአላስፈላጊና ምንም ዓይነት ምክንያት ላልተሰጠው ጥድፊያ መዳረግ ነው፡፡

 

Read more...
 
ድህነትን የሚያውቅ ሀብታም... E-mail
Sunday, 12 October 2008

 Image (አካል ጉዳተኞች ዊልቸር ተገዝቶላቸው ከቀድሞው ሊስትሮና ከአሁኑ ባለታክሲ ጋር)

 

ድህነትን የሚያውቅ ሀብታም ድሀን አይረሳም
ኃይሌ ሙሉ

ጀመርመናዊው ሚስተር ዲተር ዎልተርማን የሶስት አመት ህፃን እያሉ ነው በሁለተኛው የአለም ጦርነት የጀርመን ጦር ሰራዊት የነበሩትን አባታቸውን በሞት ያጡት፡፡

 

Last Updated ( Monday, 13 October 2008 )
Read more...
 
የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን 50... E-mail
Sunday, 12 October 2008

የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን 50 ከመቶ ከፍ ለማድረግ ታቅዷል

መንግሥት የዘመናዊ ኢነርጂ ልማት ጠቀሜታን ከግምት ውስጥ በማስገባት እ.ኤአ እስከ 2010 ድረስ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን 50 ከመቶ ለማሳደግ ማቀዱንና ለተግባራዊነቱም አስፈላጊውን እንቅስቃሴ በማከናወን ላይ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

 

Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 46 - 54 of 650