Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Thursday
Aug 07th
Home arrow Sections
Sections
ኢትዮጵያና ኤርትራ -10 ዓመታት... Print E-mail
Sunday, 03 August 2008

Imageኢትዮጵያና ኤርትራ -10 ዓመታት ወደ ኋላ
በጌታቸው ንጋቱ

የኢትዮ ኤርትራ ነገር እንዳልሆነለት የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለስምንት ዓመታት ያህል የአገሪቱን ድንበር ሰላም ማስከበር ሥራ ሲያከናውን የከረመውን አንሚ ከሐምሌ 23 ቀን 2000 ዓ.ም ጀምሮ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያና ኤርትራ ጦር ያለ ማንም ጣልቃ ገብ ፊት ለፊት በተፋጠጡበት በአሁኑ ሰዓት ቀጣዩን ነገር መገመት አዳጋች ሆኗል፡፡

 

Read more...
 
ለልመና ዘላቂ መፍትሄ Print E-mail
Sunday, 03 August 2008

“ልመና ይከልከል”“ የሚለውን የሐምሌ 23 ቀን 2000 ዓ.ም የሪፖርተር ጋዜጣ ርዕሰ አንቀጽ አንብቤያለሁ፡፡ ለማኞችንና ልመናን በሚመለከት በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ብዙ ተብሏል፡፡ ነገር ግን ልመናን ማስቆም ወይም የለማኙን ቁጥር መቀነስ አልተቻለም፡፡ አሁን ያለው እንቅስቃሴ መልክ ካልያዘ በኋላ ለመፍታት አዳጋች ይሆናል፡፡ የኑሮ ውድነቱ እየጨመረ ሲመጣ ለልመና ወደ ጎዳና የሚወጣው ቁጥር ይጨምራል፡፡ የአገሪቱ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ካልተቃለሉ፣ ልመናን ማስቀረት የሚቻል አይሆንም፡፡ ገንዘብ ተዋጥቶ አንዱ ጋ መጠለያ ሰርቶ  ለማኞችን ሰብስቦ በማስቀመጥም የሚፈታ አይደለም፡፡ መቅደም ያለበት የአገሪቱ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በአፋጣኝ መፍታት ነው፡፡ የአገሪቱ ችግሮች መፍትሄ ካገኙ የለማኞችም ጉዳይ መፍትሄ ያገኛል፡፡ አጠናሁ ተብሎ ላይ ላዩን ሳይሆን ብቃትና ጥራት ያለው ጥናት ተደርጎ ችግሩ ከስሩ የሚፈታበት መንገድ ይመቻች፡፡

(ቃልአብ ታደሰ፣ ከገርጂ) 

Read more...
 
መቻቻል ያልቻሉት ፖለቲከኞች Print E-mail
Sunday, 03 August 2008

Imageበጌታቸው ንጋቱና የማነ ናግሽ

ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ አገራት በተለየ መልኩ ነፃነቷን አስከብራ የቆየችው ሕዝቦቿ በአንድነት ልዩነታቸውን አስወግደው ለአገራቸው ቅድሚያ በመስጠታቸው እንደሆነ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይገለፃል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ የሕዝቦች አብሮ መኖርና መቻቻል በፖለቲካኞችና በአገር መሪዎች መካከል አይታይም፡፡ መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የመቻቻል ባህል (Culture of tolerance) የለም ይላሉ፡፡ ኢዴአፓ-መድኅን በበኩሉ የፖለቲካ ባህላችን ሁላችንንም ተሸናፊ እያደረገ ነው ይላል፡፡

 

Read more...
 
የኦሳማ ቢንላደን ወንድም... Print E-mail
Sunday, 03 August 2008
Image
ዶክተር ሼህ ጣሪቅ መሐመድ
Image
የኦሳማ ቢንላደን ወንድም ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ
- 50 ኩባንያዎች የመሰረቱት ህብረት ኢትዮጵያን የንግድ ማዕከል ያደርጋል

በአሰግድ ተፈራ

በሽብርተኝነት የተፈረጁት የኦሳማ ቢንላደን ወንድም ዶክተር ሼህ ጣሪቅ መሐመድ ቢንላደን ኢትዮጵያን እንደሚጐበኙ የኢትዮጵያ ወኪላቸው አቶ መስፍን አስፋው ከበደ በተለይ ለሪፖርተር ጋዜጣ ገለፁ፡፡
Read more...
 
በጉምሩክ ሰነድ እየተሰረዘ... Print E-mail
Sunday, 03 August 2008
በጉምሩክ ሰነድ እየተሰረዘ ማጭበርበር ይፈፀማል
በአሰግድ ተፈራ

በሁሉም የጉምሩክ ቅርንጫፎች ሰነድ እየተሰረዘ ማጭበርበር መፈፀሙ በተለያዩ ኃላፊዎች ቢቀርብም የተወሰደ እርምጃ አለመኖሩ ተገለፀ፡፡
Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 55 - 63 of 2557