Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Sunday
Jul 20th
Home arrow Sections
Sections
ቁዘማ Print E-mail
Sunday, 13 July 2008
እኛ ለማዘንም ሆነ ለመደሰት ጊዜ አይፈጅብንም፡፡ ወደ  ይሁን ወደቀኝ  ቢሉ ደስታና ሐዘን፣ ረሃብና ጥጋብ ጎን ለጎን ያገኟቸዋል፡፡ ድሎትና ብሶት፣ ጥፋትና ልማት ጎን ለጎን፡፡ ሳይራራቁ፣ ሳይለያዩ ቅርብ ለቅርብ ናቸው፡፡ ለዚህ ዋቢ መጥራት አያስፈልግም፡፡

Read more...
 
የምክክሩ መንገድ ወዴት ይመራል? Print E-mail
Sunday, 13 July 2008
በየማነ ናግሽ

ከሁለት ሳምንት በፊት ሰኔ 17 አዲስ የትግል ስልት ሊሰኝ የሚችል የተቃዋሚዎች ሕዝባዊ መድረክ ተመስርቷል፡፡ “መድረክ ለዴሞክራሲና ምክክር በኢትዮጵያ” የተሰኘ ይህ አዲስ ቅርጽና መልክ ያለው መድረክ የፈጠሩት ህብረት፣ ኦፌዴን፣ የሶማሊያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች፣ ቅንጅትና ዓረና ትግራይ እንዲሁም የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳና አቶ ስዬ አብርሃ ይገኙባቸዋል፡፡

Read more...
 
ኢትዮጵያ በግብፅ የሚገኙ የኤርትራ... Print E-mail
Sunday, 13 July 2008
ኢትዮጵያ በግብፅ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን ለመቀበል ጠየቀች

በጋዜጣው ሪፖርተር

የኢትዮጵያ መንግሥት የኤርትራ ዲሞክራሲያዊ ጥምረትንና የኤርትራዊያን ዓለም አቀፍ ወንድማማችነትን በግብፅ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን ስለመቀበልና ስለማጓጓዝ ስላለው ፈቃደኝነት ጉዳይ ማነጋገሩን አዌቴ ዶት ኮም ድረ ገፅ ዘገበ፡፡ እንደ አቶ ሰመረ ሀብተማርያም የኤርትራውያን ዓለም አቀፍ ወንድማማችነት ዳይሬክተር ገለፃ ከሆነ የኢትዮጵያ መንግሥት በጉዳዩ ዙሪያ የግብፅን መንግሥት ማነጋገሩም ተገልጿል፡፡

Read more...
 
“ኢትዮጵያ ከሶማሊያ እንድትወጣ... Print E-mail
Sunday, 13 July 2008
“ኢትዮጵያ ከሶማሊያ እንድትወጣ ተመድ አስቸኳይ ትብብር ያድርግልን” የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር

በጋዜጣው ሪፖርተር

የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኑሮ ሀሰን ሁሴን የተባበሩት መንግሥታት በሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይሉን በተቻለው ፍጥነት እንዲያሰማራ አሳሰቡ፡፡

Read more...
 
ምላሽ መገኘቱ ደህና Print E-mail
Sunday, 13 July 2008
ባለፈው ሰሞን መነጋገሪያ ርዕስ ጉዳይ ሆኖ የሰነበተው በመንገድ ሥራ ሳቢያ የለገሀር ባቡር ጣቢያ ጥንታዊ ሕንጻ ይፈርሳል ወይስ አይፈርስም የሚለው ነበር፡፡ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ሥራ አስኪያጅ እንደማይፈርስ አስረግጠው ተናግረዋል፡፡ አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃንም ትክክል ያልሆነ መረጃ ማሰራጨታቸውንም ገልፀዋል፡፡

Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 64 - 72 of 2313