|
ከ22 ሚሊዮን በላይ የግሪሳ ወፎች ተገደሉ |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
|
በምሥራቅ አማራ በተለያዩ ሰብሎች ላይ ተከስተው የነበሩ 22 ሚሊዮን 100ሺ የግሪሳ ወፎች መገደሉን የኮምቦልቻ ዕፅዋት ጥበቃ ክሊኒክ አስታወቀ፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
መሪዎቹ ከተመድ ፀሐፊ ጋር ለመወያየት ተስማሙ |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
|
የኮንጎና ሩዋንዳ መሪዎች ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ባንኪሙን ጋር በአስቸኳይ ውይይት ለማድረግ መስማማታቸውን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
የግል ጠባቂ ወሰን እስከምን ድረስ ነው? |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
 ጌታሁን በቀለ መንግሥት፣ የመታመን አደራ ተሸካሚነት የተጫነበት ተቋም ነው፡፡ የመንግሥትነቱን ሥልጣን ከያዘ ዕለት ጀምሮ፣ ዜጎቹ እንዲጠብቃቸው፣ ወጥተው እስኪገቡ ድረስ ከወሮበላና ከተወሳክ ሁሉ እንደሚጠብቃቸው አምነው ነፍሳቸውን ጭምር አደራ ይሰጡታል፡፡ መንግሥትም ቢሆን ዜጎቹን የሚጠብቀው ስላመኑት ብቻ ሳይሆን ተቋማዊ ግዴታም ስላለበት ነው፡፡ የሚጠብቀው ሃገር ፀጥታ የተረጋጋበት እንዲሆን፣ ዘራፊና ወንበዴ እንዳይነግሥ፣ ሕገ ወጡ በሰላማዊው ዜጋ ላይ ዘውድ እንዳይደፋ፣ የመጠበቅ ኃላፊነትም ዕዳም አለበት፡፡ |
|
Last Updated ( Sunday, 09 November 2008 )
|
|
Read more...
|
|
|
የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አራቱ... |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
|
የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አራቱ መሠረታዊ አጠቃላይ መርሆዎች ፃናትን ከአድሏዊ አሰራርና ድርጊት መጠበቅ
የእኩልነት መብት እንዲሁም አድልዎ ያለማድረግ በተለያዩ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብዓዊ መብቶች ቃልኪዳኖች ላይ ሰፍሮ የሚገኝ መብት ነው፡፡ አድልዎ ያለማድረግ መርህ በሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አንቀፅ 2 ላይ እንዲሁም በአፍሪካ የሕፃናት መብቶችና ደህንነት ቻርተር አንቀፅ 3 ላይ የተጠቀሰ መሰረታዊ መርህ ነው፡፡ መድልዎ ማለት ዘርን፣ ቀለምን፣ ፆታን፣ ቋንቋን፣ ሃይማኖትን፣ ፖለቲካዊም ሆነ ሌላ ዓይነት አመለካከትን፣ ብሔራዊ ወይንም ማህበራዊ መነሻን፣ ንብረትን፣ ውልደትን ወይንም ሌላ አቋምን መሠረት ያደረገና የመብቶችን እና ነፃነቶችን እውቅናን፣ መጠቀምንና እና መተግበርን የሚቃረንና የሚከለክል ማንኛውም ዓይነት ልዩነት እና ገደብ ማለት ነው፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
ጥበበኛው አትክልተኛ |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
|
በሔኖክ ያሬድ
አልያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝን ስናስብ በየጊዜው የሚያዘጋጃቸው የኪነጥበባት ዝግጅቶች አሊያም የሥነጥበባት ዐውደ ርእዮች ፊታችን ላይ ይመጣል፡፡ በቋንቋ ትምህርት አሰጣጡም ይታወቃል፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
|
<< Start < Prev 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 Next > End >>
|
| Results 640 - 648 of 1563 |