|
ሆዳቸው ዓምላካቸው፤ ክብራቸው ነውራቸው |
|
|
Sunday, 03 February 2008 |
 (የውብዳር) ባለፈው ጽሑፌ በአንዳንድ የግል ባንኮች ውስጥ የሚታየውን ዓይን ያወጣ ምዝበራና የሥልጣን ብልግና ለንባብ እንደማበቃ ቃል መግባቴን አልዘነጋሁትም፡፡ እነዚህን ጉድ የተሰኙ ታሪኮችን ለንባብ ለማብቃት ስወስን ዓላማው ምንድነው? ብዬ ማሰቤን አላቋረጥኩም፡፡ ጉዳዩ ከተራ አሉባልታ የዘለቀ ነው፡፡ ዓላማ ሊኖር ይገባል፡፡ ዋናው ዓላማዬ የሚመለከታቸው ሁሉ እየሰሩት ያለው ነገር የማይታወቅ አለመሆኑንና የአደባባይ ምስጢር እንደሆነ እንዲገነዘቡት ነው፡፡ |
|
Last Updated ( Sunday, 03 February 2008 )
|
|
Read more...
|
|
|
የቤተሰብ ህጉና ያልተመለሱ ጥያቄዎች |
|
|
Sunday, 03 February 2008 |
 “ከባለቤቴ ጋር በቤተክርስቲያን ህግና ሥርዓት ከተጋባን አሥር ዓመት ሆኖናል፡፡ በነዚህ ዓመታት የተጣላንበትን ጊዜ አላስታውስም፡፡ እንዋደዳለን፤ እንከባበራለን፡፡ እንከባከበዋለሁ፤ እርሱም እንዲሁ፡፡ ባለቤቴ የከባድ መኪና ሾፌር ሲሆን እኔ የቤት እመቤት ነኝ፡፡ ሁልጊዜ ለሥራ በሄደ ቁጥር ሀዘን ይሰማኛል፡፡ ባለቤቴ ሲበዛ ያሳዝነኛል እጨነቅለታለሁ፡፡ |
|
Last Updated ( Sunday, 03 February 2008 )
|
|
Read more...
|
|
|
አገር አቀፍ የሴቶች ማኅበራት... |
|
|
Sunday, 03 February 2008 |
|
አገር አቀፍ የሴቶች ማኅበራት አለመኖራቸው ጥቅምን አስቀርቷል
በኢትዮጵያ የተጠናከሩና ብዙሃኑን ሴቶች የሚያካትቱ አገር አቀፍ የሴት ማኅበራት አለመኖራቸው ሴቶች በሰው ኃይል ልማት በኩል በሚካሄዱ ፕሮግራሞች ተጠቃሚ እንዳይሆኑ ማድረጉ ተመለከተ፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
ለሙሰኞች የሚሰጠው ፍርድ አነስተኛ ነው |
|
|
Sunday, 03 February 2008 |
|
በሪፖርተር ጥር 18/2000 ዓ.ም. ላይ በሙስና ተጠርጥረው ተያዙ የሚል ዜና አንብቤያለሁ፡፡
ይቺ ደሃና ከ7ዐ ሚሊዮን በላይ ህዝብ የሚኖርባት አገር በግለሰቦች ተዘርፋ ማለቋ ነው፡፡ አንድ በሙስና የከበረ ግለሰብ ሦስት ዓመት ብቻ ታስሮ ይፈታል፡፡ ከእስር እንደተለቀቀም ኢንቨስተር ነኝ ይላል፡፡ ከእስር በኋላ ቀሪውን ህይወቱን አደላድሎ ይኖራል፡፡ በስሙ የሚነገድበት ህዝብ ግን በረሀብና በኋላ ቀርነት እየማቀቀ ይገኛል፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
በውጭ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ... |
|
|
Sunday, 03 February 2008 |
|
በውጭ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን የትምህርት ሚኒስቴርን ረቂቅ ተቃወሙ
በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማት የአምልኮ ሥርዓትን በሚመለከት በቅርቡ ያወጣው ረቂቅ ፣በህገ መንግሥቱ የተመለከተውን የሃይማኖት ነፃነት መብት የሚጥስ፣ ከኢትዮጵያ ውጭ በሚገኙ ሙስሊሞችና በመንግሥት መካከል የሚፈጠርን አለመግባባት ከግምት ውስጥ ያላስገባ፣ ነው ሲሉ ተቃወሙት፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
|
<< Start < Prev 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 Next > End >>
|
| Results 649 - 657 of 1055 |