Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Jan 06th
Home arrow Sections
Sections
የግል ጠባቂ ወሰን እስከምን ድረስ ነው? E-mail
Sunday, 09 November 2008
Imageጌታሁን በቀለ

መንግሥት፣ የመታመን አደራ ተሸካሚነት የተጫነበት ተቋም ነው፡፡ የመንግሥትነቱን ሥልጣን ከያዘ ዕለት ጀምሮ፣ ዜጎቹ እንዲጠብቃቸው፣ ወጥተው እስኪገቡ ድረስ ከወሮበላና ከተወሳክ ሁሉ እንደሚጠብቃቸው አምነው ነፍሳቸውን ጭምር አደራ ይሰጡታል፡፡ መንግሥትም ቢሆን ዜጎቹን የሚጠብቀው ስላመኑት ብቻ ሳይሆን ተቋማዊ ግዴታም ስላለበት ነው፡፡ የሚጠብቀው ሃገር ፀጥታ የተረጋጋበት እንዲሆን፣ ዘራፊና ወንበዴ እንዳይነግሥ፣ ሕገ ወጡ በሰላማዊው ዜጋ ላይ ዘውድ እንዳይደፋ፣ የመጠበቅ ኃላፊነትም ዕዳም አለበት፡፡
Last Updated ( Sunday, 09 November 2008 )
Read more...
 
የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አራቱ... E-mail
Sunday, 09 November 2008

የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አራቱ መሠረታዊ አጠቃላይ መርሆዎች

ፃናትን ከአድሏዊ አሰራርና ድርጊት መጠበቅ

የእኩልነት መብት እንዲሁም አድልዎ ያለማድረግ በተለያዩ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብዓዊ መብቶች ቃልኪዳኖች ላይ ሰፍሮ የሚገኝ መብት ነው፡፡ አድልዎ ያለማድረግ መርህ በሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አንቀፅ 2 ላይ እንዲሁም በአፍሪካ የሕፃናት መብቶችና ደህንነት ቻርተር አንቀፅ 3 ላይ የተጠቀሰ መሰረታዊ መርህ ነው፡፡ መድልዎ ማለት ዘርን፣ ቀለምን፣ ፆታን፣ ቋንቋን፣ ሃይማኖትን፣ ፖለቲካዊም ሆነ ሌላ ዓይነት አመለካከትን፣ ብሔራዊ ወይንም ማህበራዊ መነሻን፣ ንብረትን፣ ውልደትን ወይንም ሌላ አቋምን መሠረት ያደረገና የመብቶችን እና ነፃነቶችን እውቅናን፣ መጠቀምንና እና መተግበርን የሚቃረንና የሚከለክል ማንኛውም ዓይነት ልዩነት እና ገደብ ማለት ነው፡፡

Read more...
 
ጥበበኛው አትክልተኛ E-mail
Sunday, 09 November 2008
በሔኖክ ያሬድ

አልያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝን ስናስብ በየጊዜው የሚያዘጋጃቸው የኪነጥበባት ዝግጅቶች አሊያም የሥነጥበባት ዐውደ ርእዮች ፊታችን ላይ ይመጣል፡፡ በቋንቋ ትምህርት አሰጣጡም ይታወቃል፡፡
Read more...
 
የኢትዮጵያውያን ፊልም ሽልማት ተዘጋጀ E-mail
Sunday, 09 November 2008
Imageበጋዜጣው ሪፖርተር

በልዩ ልዩ የፊልም ዘርፎች ሽልማት የሚሰጥ “የኢትዮጵያውያን ፊልም ሽልማት 2001” የተሰኘ መድረክ ማዘጋጀቱን ራንያ አድቨርታይዚንግ አስታወቀ፡፡
Last Updated ( Sunday, 09 November 2008 )
Read more...
 
ጫማ መጣል ባህላዊ እምነት E-mail
Sunday, 09 November 2008
Imageበደቡብ ኢትዮጵያ ከሚገኙት ብሔረሰቦች ሁለቱ ፀማይ እና ሙርሲ ካላቸው ባህላዊ እምነቶች አንዱ ጫማ መጣል የተሰኘው ነው፡፡
Last Updated ( Sunday, 09 November 2008 )
Read more...
 
<< Start < Prev 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 Next > End >>

Results 667 - 675 of 1588