|
በምግብ እጥረት ምክንያት ለሚከሰት... |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
|
በምግብ እጥረት ምክንያት ለሚከሰት በሽታ 144 ቢሊዮን ብር ሊወጣ እንደሚችል ተጠቆመ
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከ2005 እስከ 2015 ባሉት ዓመታት ውስጥ ከምግብ እጥረት ጋር ተያይዘው ለሚከሰቱ በሽታዎች ሕክምና የሚውል 144 ቢሊዮን ብር ታወጣለች ተብሎ እንደሚገመት በኢትዮጵያ የሕፃናት መርጂያ (ዩኒሴፍ) እና የምግብና እርሻ (ፋኦ) ድርጅቶች አስታወቁ፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
ኢትዮጵያን የሚጠቅሙ ብዙ ዲያስፖራዎች አሉ |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
በዳዊት ታዬ
አቤል አዳሙ የ30 ዓመት ወጣት ነው፡፡ በአሜሪካን አገር ለ18 ዓመታት ኖሯል፡፡ ወደአሜሪካ የመሄድ እድል ያገኘው በአባቱ ግፊት ገና የ12 ዓመት ታዳጊ እያለ በመሆኑ የመለስተኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ጨምሮ የሁለት ዲግሪዎችን በኮምፒውተር ሳይንስ ያገኘባቸውን የከፍተኛ ትምህርቶችንም የተከታተለው በአሜሪካ ነው፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
“ኮንትራክተር ሌባ ነው... |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
|
“ኮንትራክተር ሌባ ነው የሚለውን አመለካከት ማጥራት እንፈልጋለን”
አቶ ደምሰው አባተ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ሊቀመንበር
አቶ ደምሰው አባተ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ሊቀመንበር ናቸው፡፡ በሞያቸው ሲቪል ኢንጂነር ሲሆኑ በኮንስትራክሽን ሥራዎች ላይ ከ20 ዓመታት በላይ ሰርተዋል፡፡ ራሳቸው ያቋቋሙት ኢኳቶር ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ኩ ማኔጅግ ዳይሬክተርም ሆነው በመስራት ላይ ናቸው፡፡ ዳዊት ታዬ በወቅታዊ የአገሪቱ የኮንስትራክሽን እንቅስቃሴና በሚመሩት ማህበር ዙሪያ አነጋግሯቸዋል፡፡
|
|
Last Updated ( Tuesday, 11 November 2008 )
|
|
Read more...
|
|
|
የአበባ የግብዓት ዋጋ አሳሳቢ እየሆነ ነው |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
|
በዳዊት ታዬ
ለአበባ ምርት ምቹ በሆነችው ኢትዮጵያ ውስጥ በአበባ ልማት ብዙም ልምድ የሌላቸው ኩባንያዎች የተሳሳተ አካባቢ ላይ እያመረቱ መሆናቸውንና የግብዓት ዋጋ መናር አሳሳቢ እንደሆነ የተለያዩ የአበባ አምራች ኩባንያዎች አስታወቁ፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
የቱርክ አየር መንገድ ከኢትዮጵያ አቻው... |
|
|
Sunday, 09 November 2008 |
|
የቱርክ አየር መንገድ ከኢትዮጵያ አቻው ጋር እንደሚደራደር አስታወቀ
በቃለየሱስ በቀለ
ኢትዮጵያን ጨምሮ በስምንት የአፍሪካ አገሮች የበረራ አገልግሎት የሚሰጠው የቱርክ አየር መንገድ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር የኰድ ሼር (የንግድ ሽርክና መሰል) ስምምነት ለማድረግ በመጪው ወር ድርድር እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
|
<< Start < Prev 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 Next > End >>
|
| Results 676 - 684 of 1588 |