Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Tuesday
Jan 06th
Home arrow Sections
Sections
የሰሞኑ የሽብር ማስጠንቀቂያና የኢትዮጵያ ደህንነ E-mail
Sunday, 09 November 2008
በጌታቸው ንጋቱ

ባሳለፍነው ሳምንት የፌዴራል ፖሊስና የብሔራዊ ፀረ ሽብርተኝነት ግብረ ሃይል የሽብር አደጋ ሊጥሉ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በመኖራቸው ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ማሳሰባቸውን ተከትሎ በአዲስ አበባ የሆቴሎች፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ የትምህርት ቤቶችና ሌሎች ተቋማትን ጥበቃ ተጠናክሮ ነበር፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲም ይህንን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ተከትሎ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ አሜሪካዊያን ራሳቸውን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ አውጥቷል፡፡
Read more...
 
ያለ ውኃ ህይወት E-mail
Sunday, 09 November 2008
ደሴ ውኃ እንደተጠማች በጥቅምት 23 ቀን 2001 ሪፖርተር ጋዜጣ ዜና ተመልክቻለሁ፡፡ ክልሎች በልማት ጎዳና ደህና እየገሰገሱ መሆኑን በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት እንከታተላለን፡፡ በሚዲያዎች የሚነገረንን ያህል ግን የተሳካላቸው አይመስልም፡፡ በብዙዎቹ ክልሎች ውኃ ትልቅ ፈተና ነው፡፡ ደሴም የዚሁ የውኃ ችግር ጫፍ የደረሰባት ናት፡፡ ልማትና እድገት ያለውኃ እንዴት ይሳካል? የከተሞች፣ የዞኖች፣ የወረዳዎች የውኃ ፍላጎት ለማሟላት ዘርፈ ብዙ ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
Read more...
 
ድህነታችን የማፊያ መፈንጫ እንዳያደርገን E-mail
Sunday, 09 November 2008
Imageኢትዮጵያ ድሃ ሃገር መሆኗ ተደጋግሞ ይነገራል፡፡ አዎ! ድሆች ነን፡፡ ድሆች መሆናችንም አይደበቅም፡፡ ነገር ግን ድሆች መሆናችን በታሪካችን ውስጥ ለሕገወጥነትና ለአረመኔያዊ ተግባር ተገዢ አላደረገንም፡፡
Last Updated ( Sunday, 09 November 2008 )
Read more...
 
መንግሥት ዲዝል ጄኔሬተሮችን ሊከራይ ነው E-mail
Sunday, 09 November 2008
 በፍሬው አበበ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ኮርፖሬሽን (ኢ.ኤ.ኀ.ኮ) በዘንድሮ ዓመት ሊፈጠር የሚችለውን የኀይል እጥረት ለመቋቋም የሚያስችል እስከ 60 ሜጋዋት ሊያመነጩ የሚችሉ ሁለት ዲዝል ጄኔሬተሮችን በኪራይ ለማስመጣት ማቀዱን የኮርፖሬሽኑ ምንጮች ገለፁ፡፡ ሆኖም ጄኔሬተሮቹ ኮርፖሬሽኑ ያለበትን የኀይል እጥረት ከግማሽ በላይ የመቀነስ አቅም እንደሌላቸው ታውቋል፡፡
Read more...
 
ብሔራዊ የፎቶ ጋዜጠኞች ማህበር... E-mail
Sunday, 09 November 2008
ብሔራዊ የፎቶ ጋዜጠኞች ማህበር በሪፖርተር ዋና አዘጋጅ ላይ የደረሰው ጥቃት አወገዘ


በጋዜጣው ሪፖርተር

የብሔራዊ ፎቶ ጋዜጠኞች ማህበር በሪፖርተር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅና ባለቤት ላይ ከሣምንት በፊት የተቃጣበትን የግድያ ሙከራ በማውገዝ ጋዜጠኞች በጠንካራ ማህበር ጥላ ሥር በመሰባሰብ እንዲህ ዓይነቱን ሕገ ወጥነት እንዲታገሉ አሳሰበ፡፡
Read more...
 
<< Start < Prev 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 Next > End >>

Results 685 - 693 of 1588