Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Monday
Jan 05th
Home arrow Sections
Sections
የሶማሊያ ለዘብተኛ ቡድን በብሄራዊ... E-mail
Wednesday, 05 November 2008

የሶማሊያ ለዘብተኛ ቡድን በብሄራዊ አንድነት መንግሥት ውስጥ ይሳተፋል

የሶማሊያ ለዘብተኛ እስላማዊ ተቃዋሚ ቡድን 20 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ የቆየው የሀገሪቱ ሁከት ሊያበቃ በሚያስችለው ብሄራዊ የአንድነት መንግሥት ውስጥ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን የቡድኑ መሪ ሼክ ሸሪፍ አህመድ አስታወቁ፡፡

 

Read more...
 
ፖሊስ የማያዳግም እርምጃ ይውሰድ E-mail
Wednesday, 05 November 2008
የሪፖርተር ዋና አዘጋጅ አቶ አማረ አረጋዊ ባለፈው ሣምንት አርብ ዕለት በሕገወጦች የደረሰበት የግድያ ሙከራ በጋዜጦች ላይ ተፅፎ ሳነብ በጣም አዝኛለሁ፡፡ በኢትዮጵያ በተደራጀ መልኩ የሚንቀሳቀስ የማጅራት መቺ ቡድን በታሪካችን አይተንም፤ ሰምተንም አናውቅም፡፡ ፖሊስ የጀመረውን ምርመራ አጠናክሮ ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን የሕገ ወጦችን መዋቅር በመበጣጠስ የዚህ ዓይነቱ ሕገ ወጥነት ዳግም እንዳያንሰራራ አስተማሪ እርምጃ መውሰድ ይገባዋል እላለሁ፡፡

Read more...
 
የኮንጐው አማጺ መሪ ሌላ... E-mail
Wednesday, 05 November 2008

Imageየኮንጐው አማጺ መሪ ሌላ ጥቃት እፈጽማለሁ እያሉ ነው
በሀይሌ ሙሉ

የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐ መንግሥት የፖለቲካ ድርድር ለማካሄድ ካልተስማማ ጦራቸው ሌላ ዙር ጥቃት የሚፈጽም መሆኑን የአማጺው ቡድን መሪ ሎረንት ንኩንዳ አስጠንቅቀዋል፡፡

 

Last Updated ( Wednesday, 05 November 2008 )
Read more...
 
እንፅፋለን ገና! E-mail
Wednesday, 05 November 2008
Image"በአገር ደረጃ ሕገወጥ ወይም ስውር መንግሥት አቋቁመው የፈለጉትን ለማድረግና ለማግኘት የሚንቀሳቀሱ አካላት አሉ፡፡ ቢቻላቸው የተወሰነውን የሰው ኃይል ወስደው፣ ይኸ አልሳካ ሲላችው የራሳቸውን ስውር ፖሊሲ በማቋቋም የክትትል፣ የማስፈራራት ሥራ የሚፈፅሙ ሕገወጦች እየታዩ ናቸው፡፡"

Last Updated ( Wednesday, 05 November 2008 )
Read more...
 
"የደረሰብን በደል በቃላት የሚገለፅ... E-mail
Wednesday, 05 November 2008

Image"የደረሰብን በደል በቃላት የሚገለፅ ብቻ ሳይሆን፣ እግር ኳስ ለምኔ የሚያስብል ነው"
ግሩም ስዩም የኢትዮጵያ ቡና አምበል

የኢትዮጵያ ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም፣ ኢትዮጵያ ቡና ዋንጫውን የተነጠቀው አለአግባብ መሆኑን ይናገራል፡፡ ምናልባትም አሁን እየተስተዋለ ያለው ሁኔታ እልባት ካልተበጀለት የአዲስ አበባ ስታዲየም ተመልሶ የተመልካች ድርቅ ውስጥ መግባቱ ግድ ነው፡፡ ኳስ ጨዋታ የራሱ ሕግና ስርዓት አለው፡፡ አቅም ያለው የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ የማያከብር፣ በስርዓትና ደንብ የሚመራ ደግሞ ስርዓቱን ጨብቆ እየተገኘ የተጋጣሚን ቡድን ከ40 ደቂቃ በላይ ጠብቆም ያለውጤት የሚመለስ ከሆነ፣ የምናወራለት ሕግና ስርዓት የለም ይላል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናው አምበል ግሩም ስዩም አነጋግረነዋል፡፡

 

Last Updated ( Wednesday, 05 November 2008 )
Read more...
 
<< Start < Prev 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 Next > End >>

Results 694 - 702 of 1563