|
|
የኮሜርስ ተማሪዎች ቀለብ አነሰን በሚል ተሰለፉ
|
|
|
Wednesday, 05 November 2008 |
|
በሊበንወርቅ አየለ
ጥቅምት 24 ቀን 2001 ዕለተ ሰኞ ማለዳ ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሥራ ኮሌጅ (በተለምዶ ኮሜርስ ተብሎ የሚታወቀው ኮሌጅ) ያልተለመደ ግርግር ታየ፡፡ ተማሪዎች ሰብሰብ ብለው በቁጣ እየጮሁ ብሶታቸውን ሲገልፁ ይህ የመጀመሪያቸው አልነበረም፡፡ ኮሌጁ የራሱ የመኝታ ክፍሎች (ዶርም) የሌለው በመሆኑ በምትኩ ለተመላላሽ ተማሪዎቹ ይበቃል ያለውን የቀለብ ገንዘብ ሲከፍል ቆይቷል፡፡ የአሁኑ የተማሪዎች ቁጣ መነሻ "ይህ ገንዘብ ለቀለብ፣ ለቤት ኪራይ፣ ለትራንስፖርት ጨርሶ የሚበቃ አይደለም" የሚል ብሶት የጫረው ነው፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
የቡና ስፖርት ክለብ ፕሬዚዳንት... |
|
|
Wednesday, 05 November 2008 |
የቡና ስፖርት ክለብ ፕሬዚዳንት ራሳቸውን ከኃላፊነት አገለሉ በጋዜጣው ሪፖርተር የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረጉትን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ውድድር ውዝግብ ተከትሎ የቡና ስፖርት ክለብን ላለፉት 10 ዓመታት በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩ የቆዩት አቶ አብዱራዛቅ ሸሪፍ በገዛ ፈቃዳቸው ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡ የክለቡ ቦርድ በዚሁ ጉዳይ በቅርቡ ውሳኔ እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ |
|
Last Updated ( Wednesday, 05 November 2008 )
|
|
Read more...
|
|
|
በአዳማው የሩጫ ውድድር... |
|
|
Wednesday, 05 November 2008 |
|
በአዳማው የሩጫ ውድድር መከላከያና ኦሮሚያ ፖሊስ አሸነፉ
ባለፈው እሁድ በአዳማ ከተማ በተካሄደው የ30 ኪሎ ሜትር የጐዳና ውድድር በወንዶች አትሌት ታሪኩ ጅፋር፣ በሴቶች ደግሞ አለሚቱ ቶላ ሲያሸንፉ በክለብ መከላከያና ኦሮሚያ ፖሊስ የዋንጫ ባለቤት መሆናቸው ታውቋል፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
በዝዋይ ነፋስ ቀላቅሎ የጣለ... |
|
|
Wednesday, 05 November 2008 |
|
በዝዋይ ነፋስ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ 44 ቤቶችን አፈረሰ
በጋዜጣው ሪፖርተር
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ዝዋይ ከተማ ባለፈው እሁድ ማምሻውን ንፋስ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ ከ44 በላይ ቤቶችን ማፈራረሱን፣ በሰው ሕይወት ላይ ግን የደረሰ ጉዳት አለመኖሩ ተጠቆመ፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
|
<< Start < Prev 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 Next > End >>
|
| Results 703 - 711 of 1563 |