|
“እዳም ይከፈላል . . . ” ሆነ ወይ ነገሩ? |
|
|
Sunday, 02 November 2008 |
|
መንግሥት የሚኖረው የሚሰራው በጭራሽ ለገንዘብ አይደለም እንጂ ያለ ገንዘብ ግን የመንግሥት ሥራ ሊሰራ አይችልም፡፡ ስለዚህም ያለገንዘብ አይኖርም፡፡ ይህ አሁን አሁን የብዙው ሰው አፍ ማሟሻ እንደሆነውና ከዚህም የተነሳ እየነተበ እንደመጣው በሰውና በምግብ መካከል እንዳለው ያለ ግንኙነት ነው፡፡ ሰው የሚኖረው ለምግብ አይደለም እንጂ ያለ ምግብ ደግሞ አይኖርም እንዲሉ ማለት ነው፡፡ ስለዚህም መንግሥት ገንዘብ ያስፈልገዋል፡፡ ያለገንዘብ የመንግሥት ስራ አይሰራምና፡፡ እዚህ ውስጥ በርካታ ጥያቄዎችና ጭብጦች መነሳታቸው እውነት ነው፡፡ ከነዚህ መካከል አንዱ የአንድ አገር መንግሥት ግብርና ታክስ ያመጣል፡፡ ይህንንም የመሰብሰብ ተግባር የመንግሥትን የሥራ ማስኪያጃ እና የካፒታል ወጪ ለማግኘት ብቻ አለመሆኑ ነው፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ዛሬ ይጠናቀቃል |
|
|
Sunday, 02 November 2008 |
|
በኢትዮጵያ ክለቦች አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና በሚያደርጉት የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 1ለ0 አሸንፏል፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
“ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቤተሰባዊ... |
|
|
Sunday, 02 November 2008 |
|
“ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቤተሰባዊ ይዘቱ እየጎለበተ ነው” አቶ ኤርሚያስ አየለ፣ የታላቁ ሩጫ ኦፕሬሽንና ማርኬቲንግ ማናጀር ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ ትናንት ተጠናቋል፡፡ 3ሺህ ሕፃናትና 32ሺህ አዋቂዎች ኅዳር 13 እና 14 ቀን 2001 እንደሚሳተፉ ነው ዝፍጅት ክፍሉ ይፋ ያደረገው፡፡ የዘንድሮው እስከ አሁን ከተደረጉት ሩጫዎች ለየት ያለ ዝግጅት እንዳለውም ይነገራል፡፡ እነዚህንና ሌሎችም በታላቁ ሩጫ ዝግጅት ዙሪያ የዝግጅት ክፍሉ የኦፕሬሽንና ማርኬቲንግ ማናጀር የሆኑትን አቶ ኤርሚያስ አየለን አነጋግረናቸዋል፡፡ |
|
Last Updated ( Sunday, 02 November 2008 )
|
|
Read more...
|
|
|
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን በሽምግልና... |
|
|
Sunday, 02 November 2008 |
|
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን በሽምግልና ጉዳይ ለሁለት ተከፈለ ከቡድናዊ አስተሳሰብ ይልቅ አገራዊ አስተሳሰብ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ የገለፁት የሐገር ሽማግሌዎቹ፣ በፊፋ እውቅና ካላገኘው አዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ አካላት መካከል ከፊሎቹ፣ የሀገር ሽማግሌዎቹን ሐሳብ የደገፉ ሲሆን፣ በከፊል ደግሞ ሽምግልና እንዳማይሞከር ሆኖ፣ ጉዳዩ ወደ ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ግልግል ፍርድ ቤት ስለደረሰ በተጀመረው ሁኔታ መቀጠል እንደሚኖርበት አቋም ያላቸው እንዳሉ ተገል”ል፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
የአሜሪካ ኘሬዚዳንታዊ ምርጫ እንቆቅልሽ |
|
|
Sunday, 02 November 2008 |
|
በኃይሌ ሙሉ በየአራት ዓመቱ ህዳር ወር በሚካሄድ ኘሬዚዳንታዊ ምርጫ ከዘጠና ሚሊዮን የማያንሱ አሜሪካውያን ድምፃቸውን ይሰጣሉ፡፡ የህዝቡን ድምፅ መስጠት ተከትሎም በታህሳስ አጋማሽ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ኘሬዚዳንትና ምክትል ኘሬዚዳንቶች ምርጫ በ538 የአሜሪካ ዜጐች ድምፅ ብቻ ይወሰናል፡፡ እነዚህ ድምፅ ሰጪዎች የኢሌክቶራል ኮሌጅ “መራጮች” በሚል ይታወቃሉ፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
|
<< Start < Prev 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 Next > End >>
|
| Results 712 - 720 of 1563 |