|
የማትሞት ባንዲራ |
|
|
|
Thursday, 21 August 2008 |
|
ይህች ሰንደቅ ዓላማ ትኑር ተጊያጊጣ፣ የአንድነት ማተብ ናት ክፉ ቀን ሲመጣ፡፡ ዘለዓለም ሐዲስ ናት አታውቅም እርጅና፣ እግዜር ነው የሠራት በራሱ ልቡና፣ ከማርያም መቀነት ከቀስተ ደመና፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
የሚቆጠብ ባይኖርም ይቆጠባል |
|
|
|
Thursday, 21 August 2008 |
 ወ/ሮ ፋንቱ ብዙነህ  ወ/ሮ ጥሩነሽ በቀለ በምሕረት አስቻለው
ለረዥም ዓመታት ከክፍለ ሀገር ቅቤ፣ አይብና እህል እያመጡ ይነግዱ ነበር፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን እቃዎች ስለተወደዱባቸው ወደ ጉሊት ችርቻሮ ንግድ መግባታቸውን ይናገራሉ ወ/ሮ ፋንቱ ብዙነህ፡ |
|
Read more...
|
|
|
የተራቀቁ ሌቦች ለቤጂንግ... |
|
|
|
Thursday, 21 August 2008 |
|
የተራቀቁ ሌቦች ለቤጂንግ ኦሊምፒክ አስግተዋል
የቤጂንግ ኦሊምፒክ በኤሌክትሮኒክስ ወንጀል ለሚፈጽሙ ሰዎች የተጋለጠ መሆኑን የደህንነት ድርጅቶች ማስታወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
|
|
Read more...
|
|
|
የመንግሥት ግምጃ ቤት ሰነድ ጉዳቱና ጥቅሙ |
|
|
|
Thursday, 21 August 2008 |
 በብርሃኑ ፈቃደ "የመንግሥት ግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ ማስታወቂያ" በየጊዜው በቴሌቪዥን በጋዜጣና በተለያዩ ሚዲያዎች እንመለከታለን፡፡ የግምጃ ቤት ሰነድ ማለት መንግሥት የበጀት ጉድለትን ለመሸፈን የሚጠቀምበት የአጭር ጊዜ ብድር እንደሆነ ከብሔራዊ ባንክ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል፡፡ ስለ ጉዳዩ ያናገርናቸው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና በኒው ጄኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ መምህር የሆኑት አቶ ተመስገን ዘውዴ ሲያብራሩ መንግሥት የገንዘብ ፖሊሲውን ለመቆጣጠር ሕዝብን አሳታፊ በሆነ መንገድ የሚጠቀምበት መሣሪያ ነው፡፡ |
|
Read more...
|
|
|
"ቡሔ መጣ ያ መላጣ" |
|
|
|
Thursday, 21 August 2008 |
|
በሔኖክ ያሬድ
"መጣና ባመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ ክፈትልኝ በሩን የጌታዬን፣ ሆይዬሽ ሎሚታ ልምጣ ወይ ወደ ማታ ክፈት በለው ተነሣ ያንን አንበሳ" |
|
Read more...
|
|
|
|
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>
|
| Results 73 - 81 of 2788 |