Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Thursday
Nov 20th
Home arrow Sections
Sections
የትኛውን የአስከሬን ምርመራ... E-mail
Sunday, 16 November 2008

Imageየትኛውን የአስከሬን ምርመራ ውጤት እንመን? የሀገር ቤቱን ወይስ የባህር ማዶውን?
በጌታቸው አየለ

ለስደት ምክንያቱ የተለያየ ነው፡፡ ድህነት ዋናው መሆኑ ግን ሁላችንም ያስማማል፡፡ በተለይም ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሚሰደዱት ወገኖቻችን የራሳቸውን ብሎም የቤተሰባቸውን ሕይወት መሻሻል ያለፈ ዓላማ እንደሌላቸው እናውቃለን፡፡ የስደት አስከፊና መራራ ሕይወት ሰለባዎችም እነዚሁ ወገኖቻችን ናቸው፡፡ ከአገራቸው ርቀው በሚኖሩት ሕይወት ከሚገጥማቸው ችግር በተጨማሪ በሕይወታቸውና በአካላቸው ላይ እየደረሰባቸው ያለውን በደል መስማት ደግሞ ለጆሮ የሚቀፍ የዕለት ተዕለት ዜና ሆኗል፡፡ በባዕዳን ቀጣሪዎች የሚፈፀመው ግፍም ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም፡፡ የዚህ ፅሑፍ ዓላማም ይህንን መፍትሄ ያጣ አሳዛኝ አገራዊ ችግር መዘርዘር ወይም መፍትሄ መጠቆም ሳይሆን የአንዲት ዜጋችን ሕይወት ማለፍ ጋር በተያያዘ ስለተፈፀመ ኀላፊነት የጐደለው ተግባር ትንሽ ነገር ለማለት ነው፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡

 

Last Updated ( Sunday, 16 November 2008 )
Read more...
 
"አስገዳጅ ደረጃ የሌለውን ምርት... E-mail
Sunday, 16 November 2008

Image"አስገዳጅ ደረጃ የሌለውን ምርት መቆጣጠር ኀላፊነታችን አይደለም"
ወ/ሮ አልማዝ ካህሣይ

ወ/ሮ አልማዝ ካህሣይ በኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን የኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ጉዳዮች አገልግሎት ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ከዕቃዎች ጥራት ቁጥጥር ጋር በተያያዘ ፍሬው አበበ አነጋግሯቸዋል፡፡

 

Last Updated ( Sunday, 16 November 2008 )
Read more...
 
የአልበሽርን የተኩስ አቁም ጥሪ... E-mail
Sunday, 16 November 2008

Imageየአልበሽርን የተኩስ አቁም ጥሪ የዳርፉር አማፂያን አጣጣሉት
አዘጋጅ ምሕረት አስቻለው

የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በምእራባዊው የሱዳን ግዛት ዳርፉር አፋጣኝ የተኩስ አቁም አዋጅ ማወጃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ መንግሥታቸው ሚሊሺያዎችን ትጥቅ እንደሚያስፈታና ታጣቂ ቡድኖች የጦር መሳሪያዎችን እንዳይጠቀሙ ገደብ መጣል እንደሚጀመር ቢናገሩም የዳርፉር አማፂዎች ይህን በተመለከተ ውይይት ላይ የተሳተፉበት ሁኔታ ስለሌለ በርካታ የፖለቲካ ተንታኞች የፕሬዚዳንቱን እርምጃ ጥያቄ ውስጥ ከትተውታል፡፡ በሌላ በኩል የአልበሽርን የተኩስ አቁምና የትጥቅ መፍታት ጥሪ አማፂ ቡድኖች ውድቅ ማድረጋቸውን የታይምስ ዘገባ ያመለክታል፡፡

 

Last Updated ( Sunday, 16 November 2008 )
Read more...
 
ፍሬከናፍር E-mail
Wednesday, 12 November 2008
ገንዘብ ለኘሬስ ቀጣይነት ቀዳሚው መርህ መሆን የለበትም፡፡ አንድ ጊዜ የጋዜጠኛነትን ማህበራዊ ሚና ከሳትኸው ከዴሞክራሲ እይታም ትጠፋለህ፡፡

ሜርሰዲስ ሌይን ዴ ዩሬየት
የጋዜጠኛነት ኘሮፌሰር 1995
 
ሳበው!. ያዘው E-mail
Wednesday, 12 November 2008

"ሳበው" አለው ረዳቱ፡፡ የረዳቱን ትዕዛዝ ተከትሎ ሾፌር ታክሲውን ሳበው፡፡ እኛ የምናውቀው ሳበው በታክሲኛ ሌላ ትርጉም አለው፡፡ ንዳው ላለማለት ያዘው፣ አቁመው ላለማለት ያዘው የሚሉት ቃላት ተተክተዋል፡፡ ተሣፋሪዎች ታክሲው ሲሳብም ሲያዝም ተመልክተናል፡፡

 

Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 82 - 90 of 1055