Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Thursday
Nov 20th
Home arrow Sections
Sections
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች ከዓለም... E-mail
Wednesday, 19 November 2008
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች ከዓለም አቀፍ መለኪያ አንፃር ትርፋማ እንዳልሆነ ተጠቆመ

በብርሃኑ ፈቃደ

የኢንዱስትሪ ሳምንትን አስመልክቶ በተካሄደው "የኢንዱስትሪዎችና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትስስር" አውደ ጥናት ላይ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች ከዓለም አቀፍ መለኪያ አንፃር ትርፋማ እንዳልሆነ ተገለፀ፡፡

Read more...
 
"ሶማሊያውያንን ልንረዳቸው እንችላለን... E-mail
Wednesday, 19 November 2008
Image"ሶማሊያውያንን ልንረዳቸው እንችላለን እንጂ ኃላፊነታቸውን መሸከም አንችልም"
ውጭ ጉዳይ ሚ/ር አቶ ሥዩም መስፍን

በየማነ ናግሽ

አቶ ሥዩም መስፍን የሶማሊያ ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክተው ለኢጋድ ባቀረቡት ሪፖርት፣ የሶማሊያ ጉዳይ ኃላፊነት በዋናነት የራሳቸው የሶማሊያውያን እንደሆነ በመጥቀስ፣ በአገሪቱ ያሉት የኢትዮጵያ ወታደሮችና የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይሎች (አሚሶን) ከዚህ በላይ የሚከፍሉት መስዋዕት እንደማይኖር አሳወቁ፡፡ ኢትዮጵያም ሶማሊያን ከመርዳት ውጭ የሶማሊያውያንን ኃላፊነት ራሳቸው መሸከም እንደሚገባቸው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

Last Updated ( Wednesday, 19 November 2008 )
Read more...
 
አርባ አንድ ዓመታት በአሰጋጅነት E-mail
Wednesday, 19 November 2008

Imageበሠለሞን ጐሹ

ሼህ መሐመድ ኑር ያሲን በሰሜን ወሎ ዞን ሐብሩ ወረዳ መርሳ ከተማ የሚገኘው ሃረመይን መስጊድ ኢማም ናቸው፡፡ በስራቸው ላይ በመርሳ ከተማ ብቻ ከ1960 ዓ.ም. ጀምሮ እንደቆዩ ይናገራሉ፡፡ በዋና አሰጋጅነት ከ41 ዓመት በላይ ቆይተዋል፡፡

 

Last Updated ( Wednesday, 19 November 2008 )
Read more...
 
ኦቫሪ ተተክቶላት መውለድ የቻለች... E-mail
Wednesday, 19 November 2008

Imageኦቫሪ ተተክቶላት መውለድ የቻለች የመጀመሪያዋ እናት

የሴቴ እንቁላል ማምረቻ አካል (ኦቫሪ) በቀዶ ሕክምና የተተካላት በዓለም ላይ የመጀመሪያዋ የሆነችው እናት በሰላም መገላገሏ ሴት ልጅ ተዓምር ማሰኘቱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡

 

Last Updated ( Wednesday, 19 November 2008 )
Read more...
 
እንዲሸፍቱ የተገደዱ ልቦች E-mail
Wednesday, 19 November 2008

Image
ጃሌ
በምሕረት አስቻለው

ጠባቡ ቢዝነስ ሴንተር ዲቪ በሚሞሉ ሰዎችና እነሱን ለማስተናገድ ወዲያ ወዲህ በሚሉ ሠራተኞቹ ተጨናንቋል፡፡ ከቀኑ አምስት ሰዓት ገደማ ላይ ሃያ ሁለት አካባቢ ከሚገኘው አለም ቢዝነስ ሴንተር ስንደርስ፣ ፎርም የተቀበሉና መቀመጫ ያገኙ ተስተናጋጆች ቁጭ ብለው የዲቪ ፎርም ሲሞሉ መቀመጫ ያላገኙት ደግሞ ቆመው በመጠባበቅ ላይ ነበሩ፡፡ ወደ ውስጥ ለመግባት ሞከርን፡፡ የዲቪ ፎርም በመሙላት ላይ የነበሩት (ሁሉም ማለት ይቻላል) ወጣቶች ነበሩ፡፡ ጠጋ ብለን ልናናግራቸው እንደምንፈልግ የጠየቅናቸው ፎርሙን ሞልተው ከጨረሱ በኋላ እንደሚያነጋግሩን ቃል ገቡልን፡፡ እኛም ቢዝነስ ሴንተሩ ደጃፍ ላይ ቆመን መጠባበቅ ጀመርን፡፡

 

Last Updated ( Wednesday, 19 November 2008 )
Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 10 - 18 of 1055