Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version

Monday
Jan 05th
Home arrow Sections
Sections
"ጋሽ ጀንበሬ" ጀንበሩ ጠለቀች E-mail
Sunday, 28 December 2008

Imageበሔኖክ ያሬድ

"እትት - እትት - እትት በረደኝ
ብርድ ይበርዳል እንዴ
የትዝታው ሐሳብ፣ እያለ በሆዴ
እትት በረደኝ በረደኝ ብላቸው
እነ ፍቅር አይገቤ በጣም አሳቃቸው
እትት - እትት. . .
ከኃይለኛ ፀሐይ በረሐ ላይ ሆኜ
እትት በረደኝ ፍቅር ተሸክሜ"

 

Last Updated ( Sunday, 28 December 2008 )
Read more...
 
የኢትዮጵያን ታሪካዊ ጉዞ የሚያስቃኙ... E-mail
Sunday, 28 December 2008

Imageየኢትዮጵያን ታሪካዊ ጉዞ የሚያስቃኙ ፊልሞች ወጡ

የኢትዮጵያን የዘመነ ጎንደር ታሪክ እስከ 19ኛው ምእት ዓመት ድረስ የነበረውን የታሪክ ጉዞ የሚያስቀኝ ..ጎንደር የአፍሪካ ሥልጣኔ.. የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ባለፈው ሰኞ በሀገር ፍቅር ቴአትር ለእይታ በቃ፡፡

 

Last Updated ( Sunday, 28 December 2008 )
Read more...
 
የብላቴን ጌታ ኅሩይ ሕይወትና ሥራዎች ዛሬ ይዘከራ E-mail
Sunday, 28 December 2008

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአማርኛ ሥነጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ፋና ወጊ ከሆኑት ደራሲያን መካከል የሚጠቀሱት ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ ዛሬ ይዘከራሉ፡፡

 

Read more...
 
የእንግሊዝ ቦክስ ኦፊስ E-mail
Sunday, 28 December 2008

Image"ዘ ዴት ዘ ኧርዝ ስቱድ ስቲል" የተሰኘው የሳይንስ ልብ ወለድ ፊልም በእንግሊዝ ቦክስ ኦፊስ የደረጃ ሰንጠረዥ መሪነቱን እንደያዘ ነው፡፡

 

Last Updated ( Sunday, 28 December 2008 )
Read more...
 
አሜሪካዊቷ ድምፃዊት በ81 ዓመቷ አረፈች E-mail
Sunday, 28 December 2008
Imageአሜሪካዊቷ ድምፃዊት፣ ዳንኪረኛና ተዋናይት ኢርታ ኪት በ81 ዓመቷ ማረፏን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ በ1920 ዓ.ም የተወለደችው ኪት በካንሰር ሕመም ሰበብ ያረፈችው ባለፈው ሐሙስ ነበር፡፡

 

 

Last Updated ( Sunday, 28 December 2008 )
Read more...
 
<< Start < Prev 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 Next > End >>

Results 91 - 99 of 1563