| የአንድ ቶን ዳፕ ዋጋ አንድ ሺህ ዶላር ገባ |
|
|
| Sunday, 23 March 2008 | |
|
በዓለም አቀፍ ገበያ የአንድ ቶን ዳፕ ማዳበሪያ ዋጋ 1 ሺህ ዶላር ደረሰ፡፡ ወቅታዊውን የማዳበሪያ ዋጋ በተመለከተ ቬትናንም ኔት ብሪጅ የተባለው ጋዜጣ እንደዘገበው በዚህ ሳምንት የታየው የዳፕ ማዳበሪያ ዋጋ ከአሁን ቀደም ያልታየና ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ የተደረገበት ነው፡፡
ከሁለት ሳምንታት በፊት የአንድ ቶን ዳፕ ማዳበሪያ ዋጋ በአማካይ 8ዐዐ ዶላር የነበረ ሲሆን በአንዴ ሁለት መቶ ዶላር ጭማሪ አሳይቷል፡፡ እንደ ጋዜጣው ዘገባ ማዳበሪያ የሚገዙ አገሮች ቀደም ብለው ከተደራደሩበት ዋጋ በላይ የሚጠየቁ መሆኑን የሚያደርጉትም ግዢ በአዲሱ የዋጋ ተመን መሠረት ነው፡፡ በጋዜጣው ሪፖርተር |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |