Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Friday
Jul 04th
Home arrow Sections arrow በስንዴ እጥረት 6ዐ ፋብሪካዎች ተዘጉ
በስንዴ እጥረት 6ዐ ፋብሪካዎች ተዘጉ Print E-mail
Sunday, 23 March 2008
ከስንዴ እጥረት ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ ካሉት 19ዐ ፋብሪካዎች መካከል 6ዐ ያህሉ ምርት ለማቆም መገደዳቸው ተገለፀ፡፡
 
የኢትዮጵያ ዱቄት አምራቾች ማህበር ሥራ አስፈፃሚና ፀሐፊ አቶ ጣሰው ኃይሌ ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደገለፁት ባለፉት ዓመታት ዱቄት አምራቾች በተለይ በግብዓት (ስንዴ) እጥረት መቸገራቸውን አስታውሰው በዚህም ምክንያት 6ዐ ያህሉ መዘጋታቸውን ጠቅሰዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት የስንዴ አቅርቦት ችግር መኖሩን ያስታወሱት አቶ ጣሰው ያሉት ሁለት የአርሲና የባሌ እርሻዎች የዘንድሮ ምርት ለመንግሥት አራትና አምስት ፋብሪካዎች ዓመታዊ ፍጆታ እንኳን የሚበቃ አይደለም" ብለዋል፡፡ (ዝርዝሩን በቆይታ አምድ ላይ ይመልከቱ)

በጋዜጣው ሪፖርተር
 
< Prev   Next >