| ለጥቃት የተጋለጡት የሳዑዲ... |
|
|
| Sunday, 23 March 2008 | |
|
ለጥቃት የተጋለጡት የሳዑዲ ሴቶች ድምፃቸውን ተነፍገዋል
በሳኡዲ አረብያ ተገደው የተደፈሩና ለተለያየ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሴቶች በአደባባይ ወጥተው ስለተፈፀመባቸው በደል እንዳይናገሩ ሆነዋል፡፡ የሳኡዲ አረብያ የሰብአዊ መብት ተሟጋች እንደሚለው ከሆነ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተፈፀመባቸው ሴቶች ፍትህ ለማግኘት ሲሉ የደረሰባቸውን በደል በአደባባይ ይናገራሉ፡፡ ይሁንና የሳኡዲ አረብያ የፍትህ ሚኒስቴር የጥቃት ሰለባ የሆኑ ሴቶችን ክብር የሚነካ ፅሁፍ እያሳተመ ነው፡፡ ስለዚህ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ይሄንን ድርጊት እንዲያቆም የሰብአዊ መብት ተሟጋች ጠይቋል፡፡
|
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |