Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Friday
May 09th
Home arrow Sections arrow በኮንጐ ሴቶች የጥቃት...
በኮንጐ ሴቶች የጥቃት... Print E-mail
Sunday, 23 March 2008
በኮንጐ ሴቶች የጥቃት ሰለባ እየሆኑ ነው

በዲሞክራቲክ ኮንጐ የእርስ በርስ ጦርነት በኢራቅ፣ በአፍጋኒስታንና ዳርፉር የሞተውን ሰው ቁጥር ያህል በርካታ ሠላማዊ ሰዎች ተገድለዋል፡፡ በኮንጐ ሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃትም አስከፊ መሆኑን የሲ.ኤን.ኤን ዘገባዎች ያመለክታሉ፡፡ የሴቶች አስገድዶ መድፈር ዋንኛ የርስ በርስ ጦርነቱ ገጽታ ሆኗል፡፡ በማንኛውም የሕብረተሰብ ክፍል ወይም የተለየ ቤተሰብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ሴቶች እንደ አይነተኛ ኢላማ እየተደረጉ ነው፡፡

 

በምስራቃዊው ኮንጐ ፓንዚ ሆስፒታል ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ሙክዌግ በርካታ ቦታ በስለት የተወጉና የተደፈሩ ሴቶች ነፍሰጡሮችን ጨምሮ በሆስፒታሉ ማስተናገድ የተለመደ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ በሆስፒታሉ የሚታከሙ በሺህ የሚቆጠሩ ሴቶች መኖራቸውንም ጠቁመዋል፡፡ በጦርነቱ ተገድደው ከተደፈሩ ከሦስት እስከ አስራ አምስት ዓመት እድሜ ያላቸው ሴቶች እንዳሉ ገልፀዋል፡፡

 
< Prev   Next >