Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Tuesday
May 13th
Home arrow Sections arrow "ኩዊን" የስቱዲዮ...
"ኩዊን" የስቱዲዮ... Print E-mail
Sunday, 23 March 2008
"ኩዊን" የስቱዲዮ አልበማቸውን ሊለቁ ነው

የኩዊን ባንድ ቡድን አባላት ከ13 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ የሚሆናቸውን የስቱዲዮ አልበም ሊለቁ መሆናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

 

የኩዊን ባንድ የመጨረሻው አልበም እ.ኤ.አ በ1995 የወጣው "ሜድ ኢን ሄቨን" የሚል ነበር፡፡

ጊታሪስት ብሬይን ሜይ እና ድራመር ሮጀር ቴይለር እንዲሁም ፖል ሮጀርስ በቅርቡ የሚለቀቀውን አልበማቸውን የፃፉት በ2007 ማብቂያ ላይ ነበር፡፡

 
< Prev   Next >