| የቤልጂየሙ አርቲስት... |
|
|
| Sunday, 23 March 2008 | |
የቤልጂየሙ አርቲስት ክላውስ አረፈበቤልጂየም ታዋቂ ገጣሚ፣ ፀሐፊና አርቲስት ሁጎ ክላውስ በ78 አመቱ አረፈ፡፡ በአለም በእያንዳንዱ ግጥሞቹና ጽሁፎቹ ስሜት ቀስቃሽ የሆኑ ይዘቶችን ይዞ በመውጣት የሚታወቀው ክላውስ 200 የሚደርሱ ሥራዎቹን ለዓለም አበርክቷል፡ "ዘ ሶሮው ኦፍ ቤልጂየም" እንዲሁም "ሶሻል ጀስቲስ" የሚሉት መጽሃፎቹ ክላውስን ታዋቂ ያደረጉ ናቸው፡፡ ክላውስ መጀመሪያ ሥራዎቹን የጀመረው በ18 ዓመቱ አጫጭር ድርሰቶችንና ግጥሞችን በመፃፍ ነበር፡፡ ክላውስ በአልዛይመር መሞቱን ባለቤቱን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |