| በፕሮፌሰር መስፍን ላይ ፍ/ቤት... |
|
|
| Wednesday, 02 April 2008 | |
በፕሮፌሰር መስፍን ላይ ፍ/ቤት ነገ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣልየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በሚያዝያ ወር 1993 ዓ.ም ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለአመፅ አነሳስተዋል/ ቀስቅሰዋል/ በሚል ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር በጥምር የተከሰሱት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም በነገው ዕለት የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ተነግሯል፡፡ የሐሰት ወይም የማወናበጃ ወሬ በመንዛት ተማሪዎችን አነሳስተዋል (ቀስቅሰዋል) በማለት በዶ/ር ብርሃኑና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ላይ ፖሊስ ክስ ቢመሰርትም፣ ዶ/ር ብርሃኑ ባለፈው ዓመት የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በሰጠው ብይን ዶ/ር ብርሃኑን በነፃ ሲያሰናብት ፕሮፌሰር መስፍንን ጥፋተኛ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በታምሩ ጽጌ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |