| 2007 ለእንግሊዝ /2ኛው ሞቃት ዓመት/ ተባለ |
|
|
| Wednesday, 09 January 2008 | |
|
ያለፈው የፈረንጆች አሮጌ ዓመት /2007/ ሁለተኛው ሞቃት ዓመት ሆኖ መመዝገቡን ከእንግሊዝ የወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ፡፡/font>
ከ9.6 ዲግሪ ሴልሽየስ በላይ ዓመታዊ ሙቀት እንደተመዘገበበት የታወቀ ሲሆን ከ2006 ጋር ሲነፃፀር እርጥበት አዘል እንደነበርም ተገል..ል፡፡ በእንግሊዝ ዓመታዊ የሙቀት መጠን መመዝገብ ከተጀመረበት 1914 ጀምሮ 10 ያህል ሞቃታማ ዓመቶች ከ1989 ወዲህ መመዝገባቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል፡፡ የዓለምን ሙቀት በመቀነስ የሚታወቀው ላ ኒና እንኳን ያልተስተዋለበት 2007 በእንግሊዝ ሁለተኛው የሙቀት ዓመት ለመሆን ችሏል፡፡ የሜት ኦፊስ የአየር ሁኔታ ሳይንቲስት የሆኑት ዶ/ር ሁዳልስተን እንደገለፁት በእንግሊዝ ከተመዘገቡ ሞቃት ዓመታት 2006፣ 2007፣ 2003፣ 2004፣ 2005፣ 1990፣ 1997፣ 1949 እና 1999 ከ1 እስከ 10ኛ ተቀምጠዋል፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |