Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Friday
Jul 04th
Home arrow Sections arrow የኖክ ማደያዎች ፍንዳታ
የኖክ ማደያዎች ፍንዳታ Print E-mail
Wednesday, 16 April 2008
Image
ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ
በአዲስ አበባ ለም ሆቴል እና ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ በሚገኙ ሁለት የኖክ የነዳጅ ማደያዎች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት፣ በተመሳሳይ የሕዝብ ላምባ መቅጃ ማሽን ላይ ባለፈው ሰኞ ዕለት ምሽት ፍንዳታ ተከስቷል፡፡

ፖሊስ ድርጊቱን በማውገዝ ከፍንዳታው ጋር በተያያዘ በድምሩ ሦስት ያህል ሰዎች መሞታቸውን፣ 18 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው ገልጿል፡፡

በፍንዳታው በንብረት የደረሰው ጉዳት ምን ያህል እንደሆነና በማን እንደደረሰ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
 
< Prev   Next >