| "እንኳን ደስ አላችሁ" |
|
|
| Wednesday, 16 April 2008 | |
ኢህአዴግባለፈው እሁድ በተካሄደው የአካባቢና የማሟያ ምርጫ ጋር በተያያዘ ኢህአዴግ አባሎቹን እና ደጋፊዎቹን ትላንት ከሰዓት በኋላ በቦሌ የሚሌኒየም አዳራሽ በመጥራት "የእንኳን ደስ ያላችሁ" መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ አቶ ህላዊ ዮሴፍን ጨምሮ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በዚሁ ኘሮግራም ላይ በምርጫው ያስመዘገበው ውጤት አጠናክሮ በመቀጠል ለተጨማሪ ውጤት ተግተው እንዲሠሩ አሳስበዋል፡፡ በኘሮግራሙ ላይ የተገኙና ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ አባላትና ደጋፊዎቹ በፈጠሩት ረዥም ሠልፍ የተነሳ ትላንት ከሰዓት በኋላ የቦሌ መስመር በትራፊክ ብዛት ተጨናንቆ ታይቷል፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |