| የውኃ ሃብት የሥራ ፈቃድና... |
|
|
| Sunday, 20 April 2008 | |
|
የውኃ ሃብት
የሥራ ፈቃድና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰጠ የውኃ ሃብት ሚኒስቴር በውሃ ነክ ሥራዎች ላይ ለተሰማሩ ከ800 በላይ ለሚሆኑ ድርጅቶች እና ባለሙያዎች ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሥራ ፈቃድና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት መስጠቱን አስታወቀ፡፡
ከእነዚህም መካከል የሥራ ፈቃድ የተሰጣቸው 675 ባለሙያዎች፣ 96 ኮንትራክተሮችና 15 አማካሪ ድርጅቶች ሲሆኑ ሌሎች 12 ድርጅቶች እና 54 ባለሙያዎች ደግሞ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና ጠረጋ ሥራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ማግኘታቸውን አስረድቷል፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |