Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Sunday
Jul 20th
Home arrow Sections arrow የኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
የኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Print E-mail
Sunday, 20 April 2008
Image
ከናሙና ዲዛይኖች አንዱ
በቅርቡ በሕግ የተቋቋመው የኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አማካይነት የመኖሪያ ቤቶችን ችግር ለመቅረፍ በአዲስ አበባ ከተማ ከ20  30 ፎቆችን የሚይዙ 2ዐዐ ያህል ሕንፃዎች በሁለት ሚሊዮን ካሬ ሜትር ቦታ ላይ በመጪው ዓመት ለመገንባት ዝግጅቱ እየተጧጧፈ መሆኑን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል፡፡
እነዚህ  ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚሠሩት ዘመናዊ ሰማይ ጠቀስ የመኖሪያ ሕንፃዎች ግንባታ ከ24 እስከ 3ዐ ወራትን ይፈጃሉ ተብሎ የሚገመት ሲሆን ግንባታቸውም በሦስት የቻይና ኩባንያዎች ይካሄዳል፡፡

ሕንፃዎቹ ቀደም ሲል ከተጀመሩት የቤቶች ልማት ኘሮግራም ለየት የሚያደርጋቸው በትርፍ ለተጠቃሚ የሚተላለፉ በመሆናቸው ነው፡፡ የአሁኑ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ግን ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ያለትርፍ በዕጣ የሚተላለፉ መሆናቸው ታውቋል፡፡

ለግንባታ የሚሆኑ ቦታዎችን መረጣ ሥራ እስከ ሰኔ ወር 2ዐዐዐ ይጠናቀቃሉ ተብሏል፡፡
 
< Prev   Next >