Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Sunday
May 18th
Home arrow Sections arrow ቦክስ ኦፊስ
ቦክስ ኦፊስ Print E-mail
Wednesday, 23 April 2008
በሳምንቱን ቦክስ ኦፊስ ከፍተኛ ሽያጭ ያገኘው ጀት ሊ አና ጄኪ ቻን በጋራ የሚተውኑበት “ዘ ፎርቢድን ኪንግደም” የተሰኘው  ነው፡፡

“ዘ ፎርቢድን ኪንግደም” በተለቀቀ በሶስት ቀናት ውስጥ የ20.9 ሚሊዮን ዶላር ሽያጭ ማስመዝገቡን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

እንግሊዛዊው ኮሜድያን ሩሴል ብራንድ የሚተውንበት “ፎርጌቲንግ ሴራ ማርሻል” የተሰኘው ፊልም 13.3 ሚሊዮን ዶላር በማስመዝገብ የሁለተኛነቱን ደረጃ ሲይዝ ባለፈው ሳምንት በአሜሪካና ካናዳ ቦክስ ኦፊስ የአንደኛነቱን ደረጃ ይዞ የነበረው “ፕሮም ናይት” 9.1 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማስገባት ወደ ሶስተኛነቱ ደረጃ ዝቅ ብሏል፡፡

“88 ሚኒስትስ” 6.8 ሚሊዮን ዶላር እንዲሁም “ኒምስ አይላንድ” 5.7 ሚሊዮን ዶላር በማስመዝገብ የአራተኛነቱንና አምስተኛነቱን ደረጃ በተከታታይ ይዘዋል፡፡
 
< Prev   Next >