| የተጣራ መረጃ |
|
| Sunday, 13 January 2008 | |
|
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ዜና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክን የተመለከተ ዜና ወጥቶ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በዜናው ውስጥ መስተካከል የሚገባው ጉዳይ አለ፡፡ የግዳጅ እረፍት ወጡ ተብለው የተጠቀሱትን አንድ ባለሙያ በተመለከተ "በአገር ደረጃ ብቸኛው የውጪ ምንዛሬ አሰልጣኝ" ተብለዋል፡፡ ይኸ ትክክል አይደለም፡፡ ብቸኛው የውጪ ምንዛሪ አሠልጣኝ አይደሉም፡፡
በዘርፉ ብዙ ባለሙያዎች አሉ፡፡ አስፈላጊ ከሆነ መዛኙን አካል ለመጠየቅ ይቻላል፡፡ የተጣራ መረጃ ልታወጡ ይገባል፡፡ (ከንግድ ባንክ ሠራተኞች አንዱ) |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |