Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Wednesday
Aug 20th
Home arrow Sections arrow እንርዳቸው
እንርዳቸው Print E-mail
Sunday, 13 January 2008

ባለፈው እሑድ ጠለስ በሚለው አምድ ላይ የሞት "ሞት" በሚል ርዕስ የተፃፈው ፅሁፍ በጣም አሳዝኖኛል፡፡ ኤች.አይ.ቪ በአገራችን ላይ እየፈጠረ ያለው ቀውስ ውጤት ነው፡፡

በፅሁፉ እንደተገለፀው ሲርባቸው ወደ ጎዳና ሊወጡ ይችላሉ፡፡ ለባሰ አደጋ ከመጋለጣቸው በፊት አለኝታ እንሁናቸው፡፡

(ራሔል ተካ፣ ከቄራ)

 
< Prev   Next >