Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Friday
Aug 29th
Home arrow Sections arrow መማር ለለውጥ
መማር ለለውጥ Print E-mail
Sunday, 13 January 2008

ሰሞኑን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከሰተው ግጭት መነሻው የጎሳ ልዩነት ነው፡፡ ይህም የምሁራን ማፍሪያ ተቋሞቻችን ያሉበት ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን ያመለክታል፡፡ የትምህርት አላማ የባህሪ ለውጥ ማምጣት ቢሆንም የከፍተኛ ትምህርት ተቋሞቻችን የሚያፈሯቸው ተማሪዎች ግን የባህሪ ለውጥ በማምጣት የሃሳብ ልዩነትን በውይይት ከመፍታት ይልቅ ወደ ግጭት የሚያዘነብሉበት ሁኔታ በተደጋጋሚ ይታያል፡፡ የብሔር፣ የቋንቋ፣ ወዘተ ልዩነትን መሠረት በማድረግ ወደ ግጭት ማምራት ከተማረ ሰው የሚጠበቅ ተግባር አይደለም፡፡ መማር ለለውጥ እንጂ ለብጥብጥ መሆን የለበትም፡፡

(ገዛኸኝ መብራቱ፣ ከሳሪስ)

 
< Prev   Next >