Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Wednesday
Aug 20th
Home arrow Sections arrow በካሊፎርኒያ ድርቅ መግባቱ ተገለፀ
በካሊፎርኒያ ድርቅ መግባቱ ተገለፀ Print E-mail
Sunday, 08 June 2008
የካሊፎርኒያው ገዢ አርኖልድ ሸዋዚንገር ካለፉት 17 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ግዛቲቱ በድርቅ መመታቷን ይፋ አድርገዋል፡፡
አሶስየሽን ኦፍ ካሊፎርኒያ ወተር ኤጀንሲን ገልፆ ኤስ.ኤፍ.ጌት እንደዘገበው ገዢው ሸዋዚንገር በግዛቲቱ ያለውን የውሃ አጠቃቀም 2ዐ በመቶ ለመቀነስ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አያይዘውም በአካባቢው የሚገኙ ኤጀንሲዎች የጥበቃ ኘሮግራሞቻቸውን እንዲያጠናክሩና ከፌደራልና ከሌሎች የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ገበሬዎቻቸውን ከገቡበት የገንዘብ ቀውስ እንዲያወጡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

"ምንም የምናጠፋው ተጨማሪ ጊዜ የለንም፡፡ ኢኮኖሚያችንን፣ አካባቢያችንንና ደረጃውን የጠበቀ የአኗኗር ዘዴያችንን የሚቀድም ሌላ ጉዳይ የለም" ሲሉ ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሄ መሰጠት እንዳለበት ጠቁመዋል፡፡
 
< Prev   Next >