Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Thursday
Aug 07th
Home arrow Sections arrow ማየት የተሳነው ኢትዮጵያዊ...
ማየት የተሳነው ኢትዮጵያዊ... Print E-mail
Sunday, 13 January 2008
ማየት የተሳነው ኢትዮጵያዊ ፎቶግራፍ ለሽልማት በቃ
 
ጣሊያናዊው ፎቶ ግራፈር ጊዮቫኒ ማሮዚኒ 11ኛውን ዓለም አቀፍ የሂዩማኒቶሪያን ፎቶግራፍ አዋርድ አሸንፏል፡፡

ፎቶግራፈሩ ለሽልማት የበቃው ..ዘ ኬርስ.. ብሎ የሰየመውና ማየት የተሳነውን ኢትዮጵያዊ ፎቶ ግራፍ አቅርቦ ሲሆን ዓይነ ሥውርነተ በኢትዮጵያ ከባድ ችግር እንደሆነ ጠቁሞ ድህነት፣ የመሠረተ ልማት አለመሟላት፣ ዝቅተኛ የጤና አጠባበቅ ዕውቀት ለችግሩ መንስኤ መሆናቸውን ለመግለፅ ያነሳው ፎቶ ግራፍ መሆኑን አስረድቷል፡፡ በውድድሩ ኬቲ ጐሜዝ በኢንፎርሜሽንና ሰብዓዊ መብት በአውሮፓ ምን እንደሚመስል በማሳየቷ ልዩ ተሸላሚ ሆናለች፡፡

11ኛው ዓለም አቀፍ የፎቶግራፍ አዋርድ ሩዋንዳ ውስጥ በ1997 የሰብዓዊ ሥራ ለሜዲኮስ ደል ሙንዶ ሲሰራ ህይወቱን ላጣው  ፎቶግራፈር ሉዊሳ ቫይልቲየና መታሰቢያነት ተሰጥቷል፡፡ በተጨማሪም በሩዋንዳና ቦስኒያ ህይወታቸውን ያጡት የሜዲኮስ ዶል ሙንዶ አባላት ፍሎርስ ሲሬራ ፎርቹኒ፣ ማኑኤል ማድራዞ ኦሲና እና ሜርሲደስ ናቫሮ ሮድሪግዝ ታስበዋል፡፡

 
< Prev   Next >