Lost Password? No account yet? Register
  • Increase font size
  • Decrease font size
  • Default font size
  • default color
  • red color
  • green color

Reporter - Amharic Version     

Friday
Aug 29th
Home arrow Sections arrow ቦክስ ኦፊስ
ቦክስ ኦፊስ Print E-mail
Wednesday, 18 June 2008
Image"ዘ ኢንክሪደብል ሁልክ" የተሰኘው ፊልም በአሜሪካ ቦክስ ኦፊስ የመጀመሪያውን ደረጃ እንደያዘ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ፊልሙ በተለቀቀበት በያዘነው ሳምንት 54.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በመሸጥ ሳምንታዊውን የሰሜን አሜሪካ ቦክስ ኦፊስ ደረጃ በቀዳሚነት ከሚመራው "ዘ ኢንክሪደብል ሁልክ" በማስከተል ሁለተኛ የወጣው "ኩንግ ፉ ፓንዳ" ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት የአንደኛ ደረጃነቱን ተቆናጦ የነበረው "ኩንግ ፉ ፓንዳ" 34 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በማስመዝገብ ነው ወደ ሁለተኛነቱ ደረጃ ዝቅ ያለው፡፡

"ዘ ሃፕኒንግ" 30.5 ሚሊዮን ዶላር፣ "ዩ ዶንት ሜስ ዊዝ ዘ ዞሃን" 16.4 ሚሊዮን ዶላር እንዲሁም "ኢንዲያን ጆንስ ኤንድ ዘ ኪንግደም ኦፍ ዘ ክሪስታል ስኩል" 13.5 ሚሊዮን ዶላር በመሸጥ በተከታታይ ከሶስተኛ እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡  
 
< Prev   Next >