| ፣ላቭ ጉሩ፣ ሕንዳውያንን አስቆጣ |
|
|
| Sunday, 22 June 2008 | |
|
ከሆሊውድ የተለቀቀው አስቂኝ ፊልም ፣ላቭ ጉሩ፣ በመላው ዓለም የሚገኙ የሂንዱ እምነት ተከታዮችን የሚያስቆጣ ነው በማለት በአሜሪካ የሚገኙ የሂንዱ አማኞች ተቃውሟቸውን አሰሙ፡፡
አርብ የተለቀቀውና ማይክ ሜየር በዋናነት በሚተውንበት ፣ላቭ ጉሩ፣ ኮሜዲ ፊልም ላይ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች ቀጥታ በኢንተርኔት በሚሰጥ አስተያየት፤ አንዳንድ የእምነቱ ተከታዮች ፊልሙን ያሰራጨው "ፓላማውንት ፒክቸርስ" የተባለው ድርጅት ስርጭቱን እንዲያቆም የጠየቁ ሲሆን ኘሮዲውሰሩ በበኩሉ ፊልሙ ከምንም ሃይማኖት ጋር የማይገናኝና ልብ ወለዳዊ እምነትን የሚያንፀባርቅ ነው ብሏል፡፡ |
| < Prev | Next > |
|---|
| Home |
| Sections |
| Forums |
| Reporter - English Ver. |
| Register |
| Contact Us |